top of page


ግንቦት 14፣2016 - መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ትናንት ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል
በትላንትናው እለት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል፡፡ ውይይቱም በዲሞክራሲ ግንባታ፣ ለፓርቲዎች ሊደረግ ስለሚገባው ድጋፍ፣ ምርጫ እና የሚዲያ አጠቃቀም እንደሚመለከት...
May 22, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2016 - ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁላችሁም አግዙኝ ብሏል
አላግባባ ያሉ ጉዳዮች በንግግርና በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ የኢትጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁላችሁም አግዙኝ ብሏል፡፡ ኮሚሽኑ ሁሉም በውይይቱ እንዲካፈል ጥረት እያደረኩ ነው ሲል ለሸገር ነግሯል፡፡ ያሬድ እንዳሻው...
Oct 25, 20231 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- በመቀሌ የተደረገውን ንግግርና ውይይትን በሚመለከት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ
በመቀሌ የተደረገውን ንግግርና ውይይትን በሚመለከት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ በኩል በዝግ ማብራሪያ ይሰጣል መባሉ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣...
Dec 28, 20221 min read


ታህሳስ 8፣ 2015- አገር አቀፍ የወጣቶች ምክር ቤት ለማቋቋም በተዘጋጀ የመነሻ ሰነድ ላይ በአዳማ ውይይት እየተካሄደ ነው
አገር አቀፍ የወጣቶች ምክር ቤት ለማቋቋም በተዘጋጀ የመነሻ ሰነድ ላይ በአዳማ ውይይት እየተካሄደ ነው። የሚቋቋመው ምክር ቤት የወጣቶች ድምፅ በመሆን ለአባላቱ መብትና ጥቅም ይሰራል ተብሏል። መንግስትን የማማከርና...
Dec 17, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








