top of page

ጥር 9፣ 2015- ኢትዮጵያ ለቀኝ ገዢዎች አልገዛም ብላ ወራሪውን ኢጣሊያ ተዋግታ ማባረሯ ለብዙ አፍሪካውያን በተምሳሌትነት እንድትታይ አድርጓታል


ኢትዮጵያ ለቀኝ ገዢዎች አልገዛም ብላ ወራሪውን ኢጣሊያ ተዋግታ ማባረሯ ለብዙ አፍሪካውያን በተምሳሌትነት እንድትታይ አድርጓታል፡፡


ይህም መሪነቷን ለማስቀጠል አዳጊ ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ታሪክ የአፍሪካን ታሪክ አውቀው ማደግ አለባቸው ተብሏል፡፡


ተመስገን አባተ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


bottom of page