top of page

የት/ት ጉዳይ ግድ ብሎናል ያሉ 4 ድርጅቶች ተናባቢ የዲጂታል የትምህርት ስነ ምህዳር ይዘው መምጣታቸውን ተናገሩ፡፡

  • 6 hours ago
  • 1 min read

ግንቦት 21/2018


የትምህርት ጉዳይ ግድ ብሎናል ያሉ 4 ድርጅቶች "አሪፍ ስኩል" ሲሉ የጠሩትን ተናባቢ የዲጂታል የትምህርት ስነ ምህዳር ይዘው መምጣታቸውን ተናገሩ፡፡


አሪፍ ስኩል ይዘው የመጡት አሪፍ ፔይ ፣ AIT ቴክሎሎጂ፣ ገበያ እና ኢዱኬሽን ማተርስ የተባሉ አራት ድርጅቶች ናቸው፡፡

አሪፍ ስኩል የተቀናጀ የትምህርት አስተዳደር ሥርዓትን ፣ የክፍያ መንገድን ፣ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የታገዘ የትምህርት መሳሪያዎችን ያካተተ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡


ስርዓቱ ለትምህርት ቤቶች አስተዳደር ፣ ለመምህራን፣ ለተማሪዎች እንዲሁም ለወላጆች እንደሚጠቅም ሲነገር ሰምተናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ.......

ንጋቱ ሙሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…











Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page