የእዳ ሽግሽግ ድርድሩ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ አለመጠናቀቁ ኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ምን መሳይ ነው?
- 2 hours ago
- 1 min read
ግንቦት 21/2018
ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ የተወሰደው የአንድ ቢሊዮን ዶላር እዳ አከፋፈል በተመለከተ ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር አልተስማማችም፡፡
ከሰሞኑም ለቀናት የተደረገው ንግግር ውጤት እንዳላመጣ የገንዘብ ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
የእዳ ሽግሽግ ድርድሩ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ አለመጠናቀቁ ኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ምን መሳይ ነው?
የዘርፉን ባለሙያ አነጋግረናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ.......
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7

