Feb 2, 20231 minጥር 25፣ 2015- የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀየህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀ፡፡ በዜጎች የሚቀርቡለትን የአስተዳደር በደሎች መርምሮ ምክረ ሀሳብ ከመስጠት ባለፈ የተቋማት የመልካም አስተዳደር ችግር ምን...