top of page

መጪው ምርጫ ፍትሃዊ፣ ትክክለኛ እና ተቀባይነት ያለው አንዲሆን የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ ኢዜማ ጠየቀ፡፡

  • Jan 22
  • 1 min read

ጥር 14/2018

 

መጪው ምርጫ ፍትሃዊ፣ ትክክለኛ እና ተቀባይነት ያለው አንዲሆን  የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ ጠየቀ፡፡

 

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ እጩ ምዝገባ ውስጥ ለመግባት የሚያስችለውን የሲስተም ፍቃድ ስላልሰጠው እስካሁን የእጩ ታዳደሪዎቹን ማስበዝገብ አለመቻሉብ ተናግሯል፡፡ 

 

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ……

የኔነህ ሲሳይ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…..

 

X : https://x.com/shegerfm?s=2                 

Website፡ https://www.shegerfm.com/                          

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page