top of page


ግንቦት 10፣2016 - የውጭ ኢንቨስተሮች ኢትዮጵያን እየጠቀሟት ነው ወይስ እየጎዷት?
ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ለውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት አድራጊዎች ልዩ ልዩ ጥቅሞችን እና ማበረታቻዎችን ስትሰጥ ቆይታለች፡፡ ባለፉት 31 ዓመታት የውጪ ሀገር ባለፀጎች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡና...
May 18, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ለማገዝ በቻይና ቢሮ ከፍቼ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተናገረ
ከ2 ሳምንት በኋላ 35 የቻይና ኢንተርፕራይዞች አዲስ አበባ ይመጣሉ ተብሏል ወጣት ኢትዮጰያዊያን ስራ ፈጣሪዎችን በተለያየ መንገድ ለማገዝ በቻይና ቢሮ ከፍቼ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች...
Apr 30, 20241 min read


ሚያዝያ 15፣2016 - በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ዘርፍ በእጅጉ ተዳክሟል ተብሏል
በቁጥር ጥቂትም ቢሆኑ አዳዲስ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ቢሆንም የፀጥታ ችግሩ ፈተና ሆኖባቸዋል ተባለ፡፡ ከዚህ ቀደም ከነበረው ሲመሳከር የክልሉ...
Apr 23, 20241 min read


ታህሳስ 23፣2016 - የመሰረተ ልማት አለመሟላትና መሰል ችግሮች በሲዳማ ክልል ኢንቨስትመንት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው ተባለ
የኤሌክትሪ ሃይል፣ የውሃ እጥረት እና የመሰረተ ልማት አለመሟላትና መሰል ችግሮች በሲዳማ ክልል ኢንቨስትመንት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው ተባለ፡፡ ክልሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው...
Jan 2, 20241 min read


ነሐሴ 30፣2015 -የካፒታል ገበያ ሲጀመር ድርጅቶች የብድር ሰነድ ሸጠው እንዲመነደጉ የሚያግዝ ስምምነት ተደርጓል
በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ሲጀመር ከመንግስት ባለፈ ድርጅቶች የብድር ሰነድ ሸጠው በፋይናንስ እንዲመነደጉ የሚያግዝ ስምምነት ተደርጓል። በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሥር የኢትዮጵያ መዋለነዋዮች ወደ ገበያ ሲገባ...
Sep 5, 20231 min read


ሐምሌ 24፣2015 - በባለስልጣናት አሻጥር የ500 ሚሊየን ብር ኢንቨስትመንት ወደመብኝ የሚሉ ኢንቨስተር
ኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱና ለሀገርም እድገት የድርሻቸውን እንዲወጡ ለውጭና የሃገር ቤት ባለሀብቶች ጥሪ ታደርጋለች፡፡ በሌላ በኩል ከፍተኛ ብድርም ከባንክ ወስደው ሥራ ከጀመሩ በኋላ ነገሩ...
Jul 31, 20231 min read
ጥር 19፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል
በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል፡፡ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ደግሞ አንደኛው ተጎጂ ዘርፍ ነው፡፡ የውጭ ሀገር...
Jan 28, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page