ነሐሴ 10፣2015 - የግብርናው ዘርፍ ተመራማሪዎቹ እና ተቋማቱ ምን ያህል እየደገፉት ነው?Aug 16, 20231 min readበኢትዮጵያ ዋነኛው የህዝቡ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ዛሬም ኋላቀር ነው፡፡የግብርና፣ የምርጥ ዘር ምርምር ተቋማት እና ተመራማሪዎች ግን አሉ፡፡የግብርና ኤክስቴሽን ሰራተኞችም እንዲሁ፣ ታዲያ ተመራማሪዎቹ እና ተቋማቱ ግብርናውን ምን ያህል እየደገፉት ነው?ንጋቱ ሙሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉTelegram: t.ly/ShegerYouTube: t.ly/SHEGER
የቤት ገዢዎችን የመግዛት አቅም ለማበርታት እንዲያግዝ ፖሊሲ የተዘጋጀለት የሞርጌጅ ባንክ እንዲቋቋም ተጠየቀ።ሚያዝያ 20/2018 የቤት ገዢዎችን የመግዛት አቅም ለማበርታት እንዲያግዝ ፖሊሲ የተዘጋጀለት የሞርጌጅ ባንክ እንዲቋቋም ተጠየቀ። በኢትዮጵያ ያለው የግለሰቦች ቤት የመግዛት አቅም ከጊዜ ጊዜ እየቀነሰ መምጣት፣የብርየመግዛት አቅም መዳከም የግለሰቦች ቤት የመግዛት አቅም አብሮ ተዳክሟል ይላሉ የሪል እስቴት
Comments