top of page


ሚያዝያ 22፣2016 - የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለ
የኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለ፡፡ ሀገሪቱም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም አንዳታጣ ዘርፉን ማዘመን ይኖርብናል ተብሏል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣...
Apr 30, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - በትናንትናው እለት የፀደቀው የግብርና ፖሊሲ ምን አዲስ ነገር ይዟል?
የሚኒትሮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ውሳኔ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል ግብርናን የተመለከተ ይገኝበታል፡፡ በስራ ላይ የነበረው የግብርና ፖሊሲ ከምርትና ምርታማነት ጋር አብሮ መጓዝ ለዘርፉ እድገትም ማነቆ የሆነ...
Apr 26, 20241 min read


ሚያዝያ 14፣2016 - ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮች ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል
በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት 7 ሚሊዮን ሄክታሩ አሲዳማ ሆኗል ተብሏል፡፡ መሬታቸው በአሲድ በመጠቃቱ የተነሳ ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮችም ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል፡፡ በረከት አካሉ...
Apr 22, 20241 min read


መጋቢት 18፣2016 - በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት 43 ከመቶ የሚሆነው በአሲዳማ አፈር የተጠቃ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታረሰው መሬት 43 ከመቶ የሚሆነው በአሲዳማ አፈር የተጠቃ ነው ተባለ። የግብርና ሚኒስቴር ሀገሪቱ ውስጥ ከሚታረሰው መሬት 7 ሚሊዮን ሄክታር የሚሆነው የአሲዳማ አፈር ተጠቂ ነው ብሏል። ከዚህ ውስጥ...
Mar 27, 20241 min read


ጥቅምት 27፣2016 - ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው ለሚከውኑት የግብርና ዘርፍ አዲስ ህግ ፀድቆ ስራ መጀመሩም ተነግሯል
ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው በሚከውኑት የግብርና ዘርፋ ባለፈው የምርት ዘመን ቡና ፣ ስንዴና ሌላውንም ምርት ጨምሮ ከ19 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተመርቷል ተባለ፡፡ ከ220 በላይ ባለሀብቶች የተሰማሩበት ይኸው...
Nov 7, 20231 min read


ነሐሴ 10፣2015 - የግብርናው ዘርፍ ተመራማሪዎቹ እና ተቋማቱ ምን ያህል እየደገፉት ነው?
በኢትዮጵያ ዋነኛው የህዝቡ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ዛሬም ኋላቀር ነው፡፡ የግብርና፣ የምርጥ ዘር ምርምር ተቋማት እና ተመራማሪዎች ግን አሉ፡፡ የግብርና ኤክስቴሽን ሰራተኞችም እንዲሁ፣ ታዲያ...
Aug 16, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - አገር አቀፍ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ነገ ማክሰኞ እና ረቡዕ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
የምክክር መድረኩ የኢትዮጵያን የግብርና፣ ቱሪዝም እና የኢኮኖሚ ዘርፎች ለማነቃቃት ያለመ እንደሆነ ተነግሯል። በመድረኩ በሚካሄዱ ውይይቶች ዘርፎቹን ለማሳደግ የሚረዱ ሃሳቦች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቅሷል።...
Jul 24, 20231 min read
ምን ለውጥ መጣ?
ሰኔ 28፣2015 የኢትዮጵያ ግብርና በፋይናንስ ተቋማት የሚደገፍ አይደለም በሚል ቅሬታ ይቀርብበታል። መንግሰትም ይህን ለማስተካከል ባንኮች ከሚሰጡት አጠቃላይ ብድር 5 በመቶውን ለግብርና እንዲሆን መመሪያ አውጥቶ...
Jul 5, 20231 min read
ህዳር 28፣ 2015ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳ
ህዳር 28፣ 2015 ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በግብርናው ዘርፍ ዙሪያ...
Dec 7, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page