top of page

መጋቢት 2፣2016 - የተፈጸሙ የስም ማጥፋቶችን መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ በመገናኛ ብዙሃን ም/ቤት ለተቋቋመው አካል ቅሬታዎች ብዙም እየቀረቡ አይደለም ተባለ

በመገናኛ ብዙሃን የተፈጸሙ የስም ማጥፋት እና ሌሎች ጉዳቶችን መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ለተቋቋመው አካል ቅሬታዎች ብዙም እየቀረቡ አይደለም ተባለ።


የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣንም ተመሳሳይ ቅሬታዎችን መቀበል ይችላል መባሉ ለዚህ እንደ አንድ ምክንያት ተጠቅሷል።


ንጋቱ ረጋሣ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




bottom of page