Apr 221 minሚያዝያ 14፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረየኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ፡፡ ቅሬታ ከሚቀርብባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ለምርመራ ፍቃደኛ ያልሆኑ እንዲሁም ውሳኔ ቢሰጥም ለመፈፀም አሻፈረኝ የሚሉ...
Mar 111 minመጋቢት 2፣2016 - የተፈጸሙ የስም ማጥፋቶችን መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ በመገናኛ ብዙሃን ም/ቤት ለተቋቋመው አካል ቅሬታዎች ብዙም እየቀረቡ አይደለም ተባለበመገናኛ ብዙሃን የተፈጸሙ የስም ማጥፋት እና ሌሎች ጉዳቶችን መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ለተቋቋመው አካል ቅሬታዎች ብዙም እየቀረቡ አይደለም ተባለ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን...
Mar 111 minመጋቢት 2፣2016 ‘’ሴቶችን ለማገዝ ነው የምሰራው እያለ፤ እኛ ሴቶችን ግን ሊሰማን አልቻለም’’ የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ቤት ተከራዮች#ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ ‘’ሴቶችን ለማገዝ ነው የምሰራው እያለ፤ እኛ ሴቶችን ግን ሊሰማን አልቻለም’’ የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ቤት ተከራዮች። የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር አንደ አንድ የገቢ ምንጭ...
Feb 81 minጥር 30፣2016 - በአዲስ አበባ ተምረን ለመውጫ ፈተና አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡበአዲስ አበባ ተምረን በኦላይን ለሚሰጥ ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ትግራይ ክልል አዲግራት ዩኒቨርስቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ መልስ አልሰጠም፡፡ በረከት...
Sep 19, 20231 minመስከረም 8፣2016 - የምክክር ኮሚሽኑ የሚቀርቡት ቅሬታዎች እንዴት አደረጋቸው?አላግባባ ያሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ጉዳዮች በውይይት እንዲፈቱ ሀላፊነት የተሰጠው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምስረታው እና በሂደቱ ላይ ቅሬታ የሚያነሱ የፖለቲካ እና የሞያ ማህበራት ቅሬታ ሲያቀርቡ እንደነበር ይታወሳል፡፡...
Aug 23, 20231 minነሐሴ 17፣2015 - የስልጤ ዞን በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ አልተወከልኩም የሚል ቅሬታ እያነሳ ነውከቀናት በፊት ‘’ማዕከላዊ ኢትዮጵያ’’ በሚል ስያሜ የተዋቀረው ክልል ውስጥ የስልጤ ዞን በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ አልተወከልኩም የሚል ቅሬታ እያነሳ ነው፡፡ ያሬድ እንደሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 7, 20221 minህዳር 28፣ 2015- በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል... ህዳር 28፣ 2015 በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል፤ የምትሰሩበትን ቦታ ለሌሎች ልቀቁ ተባልን የሚል ነው፡፡ በዚህ መልኩ አቅማቸው ሳይጠና የመስሪያ...