እስካሁን የተካሄደው ከ 1.4 ቢሊየን ዶላር በላይ ለባንኮች የቀረበበት የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ግቡን መቶ ይሆን?
- sheger1021fm
- 10 minutes ago
- 1 min read
ጥር 25/2018
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ፖሊሲ ለውጥ ካደረገ በኋላ የሚያካሂዳቸው የውጭ ምንዛሬ ጨረታዎች ገበያውን የማረጋጋት የብርን የመግዛት አቅምም ይበልጥ እንዳይዳከም የማድረግ ዓላማ እንዳላቸው ይነገራል።
የጥቁር ገበያውን ማዳከምም ሌላኛው ግቡ ነው፡፡
እስካሁን የተካሄደው ከ 1.4 ቢሊየን ዶላር በላይ ለባንኮች የቀረበበት የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ግቡን መቶ ይሆን?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7












Comments