የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ አለመኖሩና በሚኒስትር ደረጀ መሬትን የሚያስተዳድር ራሱን የቻለ ተቋም አለመኖሩ ኢትዮጵያን ብዙ እንዳሳጣት ይነገራል፡፡
- sheger1021fm
- 18 minutes ago
- 1 min read
ጥር 25/2018
የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ አለመኖሩና በሚኒስትር ደረጀ መሬትን የሚያስተዳድር ራሱን የቻለ ተቋም አለመኖሩ ኢትዮጵያን ብዙ እንዳሳጣት ይነገራል፡፡
ለምርት የሚሆን ለም መሬት ለመንገድና ለኢንዱስትሪ መገንቢያ እየሆነ ፈር የለቀቀ ስራ የሚከወነውም በዚህ ምክንያት ነው ይላሉ የዘርፉ ተመራማሪዎች ፡፡
ስለመፍትሔውም ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7












Comments