top of page

ሚያዝያ 14፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ

የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ፡፡


ቅሬታ ከሚቀርብባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ለምርመራ ፍቃደኛ ያልሆኑ እንዲሁም ውሳኔ ቢሰጥም ለመፈፀም አሻፈረኝ የሚሉ እንዳሉ ሰምተናል፡፡


ምታምር ፀጋው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page