ነሐሴ 1፣2015 - አፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ሀሳብን በእግሩ ለማቆም እየደከመች ነው
- sheger1021fm
- Aug 7, 2023
- 1 min read
አፍሪካ ለምታስበው ውህደት ያግዛሉ ያለቻቸውን ስራዎች እየከወነች ነው፡፡
ከፖለቲካዊ ውህደቱ በፊት የህዝብ ለህዝብ የንግድና ምጣኔ ሐብታዊ ግንኙነትን ማሳደግ የታሰበውን ለማሳካት ወሳኝ እንዲሆንም በባለሙያዎች ይነሳል፡፡
ለዚህም ይረዳል የተባለ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ሀሳብን በእግሩ ለማቆም አፍሪካ እየደከመች ነው፡፡
ከዚሁ ሀሳብ ጋር አብረው የሚነሱ በርካታ ጥያቄዎችም አሉ፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz












Comments