top of page

የወል ትርክት እንዴት መገንባት ይቻል ይሆን?

  • Jan 15
  • 1 min read

ጥር 7/2018


በኢትዮጵያ ትርክቶች በዝተው ከአንድነት ይልቅ ልዩነት እየሰፋ መምጣቱ እንዳሳሰባቸው የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው፡፡


ለኢትዮጵያውያን የጋራ መገለጫ የሆኑ የበዙ ሁነቶች እና ታሪኮች ባለቤት ብንሆንም በተቃራኒ ትርክቶች በዝተው ከአንድነት ይልቅ ልዩነት እየሰፋ መምጣቱ እንዳሳሰባቸው የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው፡፡


መንግስትም የፀና ሀገረ መንግስት ለመገንባትም ጭምር የሚያለያዩ ትርክቶችን በጋራ ትርክት መተካት ያስፈልጋል በሚል እየሰራበት መሆኑ ይታወቃል፡፡


ለመሆኑ ለዘመናት የዘለቁ የብሔርተኝነት የልዩነት ትርክቶች ለጦርነትና ራሴን ችዬ ሀገር እሆናለሁ እስከማለት በደረሰበት በአሁኑ ወቅት የጋራ ትርክትን መገንባት ይቻላል ወይ?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…..


X : https://x.com/shegerfm?s=2

Website፡ https://www.shegerfm.com/

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page