top of page


የእንስሳት ሀብቶቻቸውን እያጡ ያሉት የኢጋድ አባል ሀገራት ምን ተሻላቸው?
የአለም የእንስሳት ሀብት 12 በመቶ በመያዝ ከፊት የሆኑት የኢጋድ አባል ሀገራት ለእራሳቸው አለመሆናቸው ይሰማል፡፡ በየዓመቱ ዝናብ በቀረ እና ድርቅ በመጣ ቁጥር የእንስሳት ሀብቶቻቸውን በቀላሉ እያጡ ነው፡፡ አምና ብቻ...
Oct 30, 20231 min read


መስከረም 11፣2016 - የኪፕ ዎኪንግ አፍሪካ (Keep Walking Africa) ዝግጅት በጆሃንስበርግ ይካሄዳል ተባለ
ለአፍሪካ ምርጥ የባህል ቅርፅ ቀያሪ እና ጥበብ ባለሙያዎች በየዓመቱ የሚዘጋጀው የኪፕ ዎኪንግ አፍሪካ (Keep Walking Africa) ዝግጅት በጆሃንስበርግ ይካሄዳል ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Sep 22, 20231 min read


ነሐሴ 3፣2015 - አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት በመፍጠር ምጣኔ ሀብቷን ማበርታት ይበጀታል ተባለ
በሀብት ሽሚያና በተለያየ ምክንያት፤ ግጭትና ጦርነት የማያጣት አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት በመፍጠር ምጣኔ ሀብቷን ማበርታት ይበጀታል ተባለ፡፡ በኢኮኖሚ መበርታት ከአህጉሪቱ ሰላም ባሻገር ለፖለቲካዊ ተሰሚነቷም በጎ መሆኑን...
Aug 9, 20231 min read


ነሐሴ 1፣2015 - አፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ሀሳብን በእግሩ ለማቆም እየደከመች ነው
አፍሪካ ለምታስበው ውህደት ያግዛሉ ያለቻቸውን ስራዎች እየከወነች ነው፡፡ ከፖለቲካዊ ውህደቱ በፊት የህዝብ ለህዝብ የንግድና ምጣኔ ሐብታዊ ግንኙነትን ማሳደግ የታሰበውን ለማሳካት ወሳኝ እንዲሆንም በባለሙያዎች ይነሳል፡፡...
Aug 7, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








