top of page

ታህሳስ 19፣ 2015- የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተባለ


የተለያየ የአካል ጉዳት ያለባቸው ዜጎች እንደማንኛውም ሰው እንደ ትምህርት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በተገቢው መንገድ እንዲያገኙ ወረቀት ላይ ህጎችና እቅዶች ሰፍሯል፡፡


ነገር ግን መሬት ላይ ወርዶ እየታየ ባለመሆኑ የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተብሏል፡፡


ምህረት ስዩም


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


bottom of page