መስከረም 11፣2016 -በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች....Oct 3, 20231 min readበሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው ቢመለሱም የምግብ እርዳታ እየቀረበላቸው ስላልሆነ ተቸግረዋል ተባለ፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅ
የ"ቪቫ ሶፍት" ማሸጊያ ፕላስቲክ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ አመሳስለው በመሥራት፣ ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ገበያ ላይ አስራጭተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ ተጨማሪ ምርመራ አንዲያደርግ ለፖሊስ 7 ቀን ተፈቀደለት፡፡
Comments