16 hours ago1 minግንቦት 10፣2016 - የኮሪደር ልማት የግልና መንግስታዊ ህንፃዎችን አፍርሷልአዲስ አበባ አዲስ በሚባል ደረጃ ከተማዋ ፈርሳ እየተሰራች ነው፡፡ የከተማዋ ዋና ዋና መጠሪያ የነበሩ ስፍራዎች ፈርሰው በአዲስ እየተተኩ መሆኑን እየተመለከትን ነው፡፡ በቅርቡ በከተማዋ የተጀመረው የኮሪደር ልማትም...
May 21 minሚያዝያ 24፣2016 - የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?ከ 57 ዓመታት በፊት እንደተቋቋመ የሚነገርለት የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት አካል ጉተኞችን ለመደገፍ የተመሰረተ ነው፡፡ ድርጅቱ በከተማው እየተሰራ ባለው ልማት የተነሳ መስሪያ ቦታዬ መተዳደሪያዩ ሊፈርስብኝ ነው ብሎ...
Apr 261 minሚያዝያ 18፣2016 - ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነውየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የኮሪደር ልማት የአንድ ወር ከ15 ቀን አፈፃፀምን ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው፡፡ በረከት አካሉ...
Apr 131 minሚያዝያ 5፣2016 ‘’የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል’’ ቄራ አካባቢ ያሉ ነጋዴዎችበአዲስ አበባ ቄራ፤ በኮሪደር ልማት የተነሳ የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል ያሉ ነጋዴዎች ምን ማድረግ እንዳለብን ባለማወቃችን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነን አሉ፡፡ ስጋታቸውን የተናገሩትን ጨምሮ፤ 552 አባላት...
Mar 301 minመጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከህግ አንፃርአዲስ አበባ እንደ አዲስ በሚባል ደረጃ ፈርሳ እየተገነባች ነው፡፡ መንግስት ‘’አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ የማድረግ ቃል ከ5 ዓመት በፊት ገብቻለው፤ የአሁኑ ስራ እሱን ወደ ተግባር የመቀየር ነው’’ ይላል፡፡ ስራው...
Mar 301 minመጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከምጣኔ ሐብት አንፃር!አዲስ አበባ መልሳ ልትገነባ ፈራርሳለች፡፡ እዚህም እዚያም መንገድ ፣በመንገድ ላይ የተተከለው ዛፍ፣ የንግድና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃውና አጥሩ ሳይቀር ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Mar 291 minመጋቢት 20፣2016 - የሰሞኑ የአዲስ አበባ መልሶ ማልማት ስራ ‘’ቅይጥ የመሬት አጠቃቀምን’’ የሚከተል ነው ተባለየሰሞኑ የአዲስ አበባ መልሶ ማልማት ስራ ‘’ቅይጥ የመሬት አጠቃቀምን’’ የሚከተል ነው ተባለ። ቅይጥ የመሬት አጠቃቀም፤ ለመኖሪያ፣ የንግድ ስራ እና ለአገልግሎት የሚውሉ ህንፃዎች አንድ ቦታ ላይ እንዲገነቡ የሚያደርግ...
Mar 281 minመጋቢት 19፣2016 - ችግሩ የተፈጠረው ምን ላይ ነው?የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሐል ከተማዋ በጀመረው ‘’የመንገድ ኮሪደር ልማት’’ የሚነሱ ነዋሪዎች የተሰጣቸው ቀነ ገደብ አጭር በመሆኑ መንገላታታቸውን ይናገራሉ፡፡ አስተዳደሩ በበኩሉ ጊዜ ሰጥቶ ነዋሪዎቹን...
Mar 231 minመጋቢት 14፣2016 - አዲስ አበባ እየፈረሰች ወይስ እየተገነባች?በመሐል አዲስ አበባ ፒያሣ፣ አራት ኪሎ፣ ቦሌ መንገድ፤ መሬት ቆፋሪ፣ ቤት አፍራሽ፣ ሕንፃ ደርማሽ ተሽከርካሪዎች በስፋት እያየን ነው፡፡ “የመንገድ ኮሪደር ልማት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የዚህ ፕሮጀክት ዓላማ ከተማዋን...