top of page

ሚያዝያ 30፣2016 - የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ለህብረተሰቡ ፈተና ነበር

የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 9 ወራት ለህብረተሰቡ ሀይል ሸጦ ከ7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል::


እንዲያም ሆኖ ግን የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የአገልግሎቱ ፈተና ነበር፡፡


ወንድሙ ሀይሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page