top of page

ሚያዝያ 17፣2016 - ዕውቅና ያላቸው ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለኮሚሽኑ እንዲያስገቡ ተጠየቁ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እንዲያስገቡ ተጠየቁ፡፡


አጀንዳ እንዲሰጡ የተጠየቁት በምክክሩ አንሳተፍም ያሉ ፓርቲዎች ጭምር መሆናቸውን ሰምተናል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page