6 hours ago1 minግንቦት 10፣2016 - የሕወሃት እና የብልፅግና ውይይትበኢትዮጵያ ህግ መሰረት የፖለቲካ ስራን ለመስራት እንፈልጋለን የሚሉ ወገኖችን ጥያቄ የመቀበል እና የመመዝገብ እንዲሁም ህግ ተላልፋችኋል ሲል የሰጠውን እውቅና የመሰረዝ ሀላፊነት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሆኖ...
5 days ago1 minግንቦት 5፣2016 - በመጪው ወር ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለበመጪው ወር በአራት ክልሎች ውስጥ ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ፡፡ ቦርዱ ቀደም ሲል በያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የመራጮች የምዝገባ ጊዜ መጠናቀቂያው ዛሬ ነበር፡፡ የኔነህ...
Apr 291 minሚያዝያ 21፣2016 - በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከ ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለበስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በፀጥታው ችግር ምርጫው ባልተካሄደባቸው እና በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከመጭው ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...
Apr 251 minሚያዝያ 17፣2016 - ዕውቅና ያላቸው ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለኮሚሽኑ እንዲያስገቡ ተጠየቁበኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እንዲያስገቡ ተጠየቁ፡፡ አጀንዳ እንዲሰጡ የተጠየቁት...