Apr 251 minሚያዝያ 17፣2016 - ዕውቅና ያላቸው ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለኮሚሽኑ እንዲያስገቡ ተጠየቁበኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እንዲያስገቡ ተጠየቁ፡፡ አጀንዳ እንዲሰጡ የተጠየቁት...
Apr 221 minሚያዝያ 14፣2016 - አባሎቻችን ከእስር ካልተፈቱ የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ አይሆንም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡአባሎቻችን ከእስር ካልተፈቱ፣ መዋከባቸው ካልቆመ የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ አይሆንም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበኩሉ በምክክሩ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥረቴን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡...
Mar 301 minመጋቢት 21፣2016 - ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሁሉም የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማ፡፡ ከሰኞ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ወይይት ይደረጋል፤ በማጠቃለያው ቀንም...
Jan 221 minጥር 13፣2016 - 12 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክሩ ለመካፈል ፈቃደኛ አለመሆናቸው ይነገራልለዘመናት ባለመግባባትና ለቁርሾ ምክንያት የሆኑ አጀንዳዎችን በመምረጥና በጉዳዮቹ ላይ ሁሉንም ያካተተ ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ታስቦ እየተሰራ ነው፡፡ ይህንና በየአከባቢው መቋጫ ያላገኙ...
Dec 30, 20231 minታህሳስ 20፣2016 - የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሰሚነት እና ተፅዕኖ አሳዳሪነት ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?በኢትዮጵያ ዓላማችን ሰላምና ዲሞክራሲ ሰፍኖ ማየት፣ ኢኮኖሚው ዳብሮ መመልከት ነው፣ ለዚህም እንታገላለን የሚሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር ከ60 በላይ ነው፡፡ ፓርቲዎቹ ሀገረ ሰላሟ ጠፍቶ ሲያማት፣ ስትደማ፣ ኢኮኖሚው...
Feb 2, 20231 minጥር 25፣ 20156ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተደረገበትና በያዝነው ወር ድጋሚ ምርጫ በሚደረግበት የቡሌ የምርጫ ክልል የምትወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከትናንት6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተደረገበትና በያዝነው ወር ድጋሚ ምርጫ በሚደረግበት የቡሌ የምርጫ ክልል የምትወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከትናንት ጀምሮ እስከ ጥር 28 ድረስ ብቻ ምርጫ ታዛቢዎቻችሁን የተዘጋጀውን ህጋዊ ባጅ...
Dec 7, 20221 minህዳር 28፣ 2015- በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ ህዳር 28፣ 2015 በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ ፓርቲዎቹ መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲጠብቅም ባወጡት የጋራ መግለጫ ተናግረዋል፡፡...