top of page

ሚያዝያ  12፣2016 - በሰላማዊ መንገድ ለመፎካከር፤ መንግስት ራሱ ይፈቅዳል ወይ?

ዴሞክራሲ እንዲበረታ በአንድ ሀገር ውስጥ ጠንካራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መኖራቸው የሚመከር ነው፡፡


የመንግስትን ችግሮች፤ እግር በእግር እየተከታተሉ በማጋለጥ እና በመሞገት ከያዘው የተንጋደደ አካሄድ እንዲታረም ያደርጋሉ ፣ ህዝብንም ያነቃሉ፡፡


ሰላማዊ  ትግል ለማካሄድም በሮች የጠበቡ እንደሆነም፤ ዲሞክራሲ በየት በኩል ይበረታል የሚል ጥያቄ ይነሳበታል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Telegram:  @ShegerFMRadio102_1




bottom of page