Apr 291 minሚያዝያ 21፣2016 - መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናልመንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል፡፡ ምናልባት ኢትዮጵያ ብዙ መገንባት ያለባቸው ቀሪ የልማት ስራዎች ስላሉ ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ሊባል ቢችልም...
Apr 201 minሚያዝያ 12፣2016 - በሰላማዊ መንገድ ለመፎካከር፤ መንግስት ራሱ ይፈቅዳል ወይ?ዴሞክራሲ እንዲበረታ በአንድ ሀገር ውስጥ ጠንካራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መኖራቸው የሚመከር ነው፡፡ የመንግስትን ችግሮች፤ እግር በእግር እየተከታተሉ በማጋለጥ እና በመሞገት ከያዘው የተንጋደደ አካሄድ እንዲታረም...
Mar 221 minመጋቢት 13፣2016 - መንግስት 'ሸኔ' ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሚደረጉት ድርድሮች የሚከሽፉት ‘’ቡድኑ ሀገር አፍራሽ መደራደሪያ አጀንዳ ይዞ ስለሚቀርብ ነው’’ የኦሮሚያ ክልልከዚህ ቀደም ከአንድም ሁለቴ ድርድር ተጀምሮ ውጤት ያልመጣው መንግስት ሸኔ ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ሀገር አፍራሽ መደራደሪያ አጀንዳ ይዞ ስለሚቀርብ ነው ተባለ፡፡ የመደራደሪያ አጀንዳውን ከቀየረ አሁን መንግስት...
Feb 171 minየካቲት 9፣2016 -ከሰሞኑ ባለስልጣናት ከህዝብ ጋር ያደረጓቸው ውይይቶች ጉዳይየትጥቅ ግጭቶች ያሉባቸውን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ከህዝብ ጋር ሲወያዩ መሰንበታቸው በመገናኛ ብዙሃን እየተነገረ ነው፡፡ መንግስት ውይይቶቹ የህዝብ መሰረታዊ ጥያቄን የተረዳሁበት እና...