Apr 201 minሚያዝያ 12፣2016 - በሰላማዊ መንገድ ለመፎካከር፤ መንግስት ራሱ ይፈቅዳል ወይ?ዴሞክራሲ እንዲበረታ በአንድ ሀገር ውስጥ ጠንካራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መኖራቸው የሚመከር ነው፡፡ የመንግስትን ችግሮች፤ እግር በእግር እየተከታተሉ በማጋለጥ እና በመሞገት ከያዘው የተንጋደደ አካሄድ እንዲታረም...