top of page

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ግሪን ሞሽን አብረው ለመስራት ተስማሙ።

  • Apr 22
  • 1 min read

ሚያዝያ 14/2018


የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በኢትዮጵያ ገበያም የገባው የእንግሊዙ ግሪንሞሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ ግሪን ሞሽን አብረው ለመስራት ተስማሙ።


በስምምነቱ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ ደንበኞች በአለም ዙሪያ የሚገኙ የግሪን ሞሽን መኪና ኪራይ ሲጠቀሙ ተጨማሪ ማይልስ ያገኛሉ።



በዚህም የግሪን ሞሽን የመኪና ኪራይ ተጠቃሚ አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ ደንበኛ ለሚያወጣው አንድ ዶላር አንድ ማይል ያገኛል ተብሏል።


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..


ንጋቱ ሙሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube : https://shorturl.at/18TS1

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

Recent Posts

See All
ከአምስት አመት በኋላ በምግብ እጥረት ምክንያት የሚቀነጭሩ ህጻናት እንዳይኖሩ በሰቆጣ ቃል ኪዳን የገባችው ኢትዮጵያ እስካሁን በከወነችው ስራ ምን ውጤት አገኘች?

ሰኔ 15/2018 ከአምስት አመት በኋላ በምግብ እጥረት ምክንያት የሚቀነጭሩ ህጻናት እንዳይኖሩ በሰቆጣ ቃል ኪዳን የገባችው ኢትዮጵያ እስካሁን በከወነችው ስራ ምን ውጤት አገኘች? በ2025 ስራውን በ700 ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ አደርጋለሁ ብትልም እዛ ማድረስ ግን አልቻለችም ታዲያ ከ አምስት አመት በኋላ እንደቃሏ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page