መጋቢት 16፣2016 - በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፤ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ብር ጉድለት ማግኘቱን የኦዲተር መ/ቤት ተናገረ
- sheger1021fm
- Mar 25, 2024
- 1 min read
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለቆሻሻ ማስወገጃ በሚል ባስገባው ገቢ እና በወጪው መካከል በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ብር ጉድለት ማግኘቱን የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ተናገረ፡፡
የኮርፖሬሽኑ የኦዲት ግኝት ላይ ዛሬ ረፋዱን በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ታይቷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il












Comments