Apr 251 minሚያዝያ 17፣2016 - የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ከ 850 ሚሊዮን በላይ ብር መሰብሰብ አልቻለም ተባለየኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መሰብሰብ የነበረበትን ከ 850 ሚሊዮን በላይ ብር መሰብሰብ አልቻለም ተባለ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ከ 5 እስከ 10 ዓመት ባለው ጊዜ ዉስጥ ሰብስቦ ወደ መንግስት ካዝና ማስገባት...
Apr 231 minሚያዝያ 15፣2016 - ለጤና ተቋማት ከሚቀርቡ መድሃኒቶች 70 በመቶ ያህሉ የሚሸፍነው እንደ ግሎባል ፈንድ ባሉ ድርጅቶች ነውለጤና ተቋማት ከሚቀርቡ መድሃኒቶች 70 በመቶ ያህሉ የሚሸፍነው እንደ ግሎባል ፈንድ ባሉ ድርጅቶች ነው፡፡ በተቋሙ ድጋፍ የሚሸመቱ የወባ ኤች አይ ቪ እና ቲቢ መድሃኒቶች የግዥ የአቅርቦትና የስርጭት ሂደት በተመለከተ...
Apr 81 minመጋቢት 30፣2016 - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል በተገኙበት የኦዲት ግኝቶች አስካከያለው ብሎ ያቀረበው መልስ ክርክር አስነሳየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል በተገኙበት የኦዲት ግኝቶች አስካከያለው ብሎ ያቀረበው መልስ በህዘብ አንደራሴዎች ምክር ቤት ክርክር አስነሳ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Mar 251 minመጋቢት 16፣2016 - በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፤ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ብር ጉድለት ማግኘቱን የኦዲተር መ/ቤት ተናገረየኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለቆሻሻ ማስወገጃ በሚል ባስገባው ገቢ እና በወጪው መካከል በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ብር ጉድለት ማግኘቱን የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ተናገረ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኦዲት ግኝት ላይ ዛሬ...
Nov 23, 20231 minህዳር 13፣2016 - ሀብት ማባከናቸው የተደረሰባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ማድረግ ሊጀመር ነውበድምሩ በቢሊዮን የሚቆጠር የመንግስትና የህዝብ ሀብት ማባከናቸው በሒሳብ ምርመራ የተደረሰባቸው ዩኒቨርስቲዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ማድግ ሊጀመር ነው፡፡ 107 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የእርዳታ ስንዴ ለዱቄት ፋብሪካ...
Nov 22, 20231 minህዳር 12፣2016 - ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስፋፊያ ብሎ ለተረከበው ቦታ ያለ አግባብ ክፍያ ፈፅሟል ተባለሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፤ ለዩኒቨርሲቲ ማስፋፊያ ብሎ ለተረከበው ቦታ ያለ አግባብ ክፍያ ፈፅሟል፣ ቦታውንም አልተከረበም ተባለ፡፡ የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት የዩኒቨርሲቲውን የ2014 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝት ላይ...