ታህሳስ 18፣ 2015- ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ የዱር እንስሳት አደንና ዝውውር ምክንያት የአንበሳ ዝሆንና ሌሎችም የዱር እንስሳቶቿ ቁጥር እየተመናመነ ነው
- sheger1021fm
- Dec 27, 2022
- 1 min read
ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ የዱር እንስሳት አደንና ዝውውር ምክንያት የአንበሳ ዝሆንና ሌሎችም የዱር እንስሳቶቿ ቁጥር እየተመናመነ ነው፡፡
በዚሁ ህገ-ወጥ አደንና ዝውውር እየተጎዱ ያሉት ግን ግዙፍ የሆኑት የዱር እንስሳት ብቻ አይደሉም፡፡
እንደ ምስጠ-በል ያሉት እንስሳትና የአእዋፍ ዝርያዎችም እየተጎዱ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
ความคิดเห็น