Jan 301 minጥር 21፣2016 - ስራው የተጀመረው የኢትዮጵያ ጅቡቲ የባቡር አገልግሎት እስካሁን ድርሻው ከ15 በመቶ ከፍ አላለም ተብሏልየመርከቦች የወደብ ላይ ቆይታን ማሳጠር ባለመቻሉ ኢትዮጵያ ለደሜሬጅ ክፍያ የምታወጣውን ወጭ ማስቀረት አልቻለችም፡፡ ከፍተኛ ጭነትን በማንሳት ከወደብ የገቢ እና የወጭ ምርቶችን በፍጥነት ለማጓጓዝ ያገለግላል ተብሎ ስራው...
Aug 21, 20231 minነሐሴ 15፣2015 - የላሙ ወደብ የመጠቀሙ ጥረት ተስፋ እንዳለው ተነገረ ከጅቡቲ በተጨማሪ የላሙ ወደብን በአማራጭ ወደብነት የመጠቀሙ ጥረት የተሻለ ተስፋ እንዳለው ተነገረ፡፡ የታሰበውየሚሳካ ከሆነ ስራውን የሚያቀላጥፉ ደረቅ ወደቦች በሞያሌ እና በሐዋሳ ለመገንባት መታቀዱ ተነግሯል፡፡...
Jan 25, 20231 minጥር 17፣ 2015- የጅቡቲ ወደብ መንገድ መጎዳት ስራዬን እያከበደብኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ተናገረኢትዮጵያ ከፍተኛውን የጭነት ምልልስ የምታደርግበት የጅቡቲ ወደብ መንገድ መጎዳት ስራዬን እያከበደብኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ተናገረ፡፡ የጋላፊ መንገድ በመጎዳቱ የጭነት...