top of page

ሚያዝያ 15፣2016 - ለጤና ተቋማት ከሚቀርቡ መድሃኒቶች 70 በመቶ ያህሉ የሚሸፍነው እንደ ግሎባል ፈንድ ባሉ ድርጅቶች ነው

ለጤና ተቋማት ከሚቀርቡ መድሃኒቶች 70 በመቶ ያህሉ የሚሸፍነው እንደ ግሎባል ፈንድ ባሉ ድርጅቶች ነው፡፡


በተቋሙ ድጋፍ የሚሸመቱ የወባ ኤች አይ ቪ እና ቲቢ መድሃኒቶች የግዥ የአቅርቦትና የስርጭት ሂደት በተመለከተ ኦዲት ይከወናል፡፡


በዚህም የተገኙ ውጤቶች አሉ ተብሏል፡፡


ምህረት ስዩም



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page