Mar 81 minየካቲት 29፣2016 - ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ላሉ የትምህርት ዘርፎች ማሟያ የሚሰሩ የጥናት ውጤቶች በከፍተኛ መጠን ጨምሯል ተባለየኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት የተለያዩ ችግሮች ያሉበት ቢሆንም በከፍተኛ ት/ት ተቋማት ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ላሉ የትምህርት ዘርፎች ማሟያ የሚሰሩ የጥናት ውጤቶች በከፍተኛ መጠን ጨምሯል ተባለ፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ...
Dec 18, 20232 minታህሳስ 8፣2016 - የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ናቸው ተባለየግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ናቸው ተባለ፡፡ ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ለመውጣትም የሚመሩበት ስርዓታቸውንና ፖሊሲዎቻቸውን በጥልቀት ሊፈትሹ እንደሚገባም ተነግሯል፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜ...
Oct 28, 20231 minጥቅምት 17፣2016 - ብሪቲሽ ካውንስል ለመምህራን ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተሰምቷልጥያቄ ውስጥ የገባው የመምህራን ብቃት ከትምህርት ጥራት መውደቅ እና ከተማሪዎችም ውጤት ማነስ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት አለው፡፡ መምህራን አለባቸው ከተባሉ ክፍተቶች መካከል የሆነውን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ለማሻሻል...
Jan 28, 20231 minጥር 19፣ 2015 - የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት መውደቁ በተለያዩ አስረጂዎች የተረጋገጠ ነውየኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት መውደቁ በተለያዩ አስረጂዎች የተረጋገጠ ነው፡፡ 4ኛ ክፍል ካጠናቀቁት ተማሪዎች 52 በመቶዎቹ ማንበብ አይችሉም፡፡ የዘንድሮ 12 ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱት ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ...