Apr 161 minሚያዝያ 8፣2016 - የኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ማህበራዊ ውይይቶችን ስትጠቀሙ አንዳች ክፍያ የማትጠየቁበትን አገልግሎት ጀምሮላቹሀል ተባለየኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ከእንግዲህ የተለያዩ ማህበራዊ ውይይቶችን ስትጠቀሙ አንዳች ክፍያ የማትጠየቁበትን አገልግሎት ጀምሮላቹሀል ተባለ። ይህ የተባለው ኢትዮ ቴሌኮም ፅሁፍ ለመላላላክ ቪዲዮና ሌሎችንም ማህበራዊ ጉዳዮች...
Mar 211 minመጋቢት 12፣2016 - ኢትዮ ቴሌኮም ከመንገድ ማስፋፊያና ልማት ጋር በተገናኘ የመሰረተ ልማቶቼን እያዘዋወርኩ ነው ብሏልኢትዮ ቴሌኮም ከመንገድ ማስፋፊያና በአዲስ አበባ ልማት ጋር በተገናኘ የመሰረተ ልማቶቼን በምሽት ጭምር በጥንቃቄና በተጠና መልኩ እያዘዋወርኩ ነው ብሏል፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Mar 201 minመጋቢት 11፣2016 -የተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሶች ተለገሳቸውየተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሶች ተለገሳቸው፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም የመስማት ችግር ላለባቸውና ለሌሎችም አካል ጉዳተኞች ላደረገው ድጋፍ 9 ሚሊዮን ብር ወጭ አድርጓል...
Mar 111 minመጋቢት 2፣2016 - ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር የክፍያ ሥርዓት፣ አማራጭ የሚሆንለት የፖስ ማሽን ወደ ገበያው ለማስገንባት ሙከራዬን አጠናቅቄያሁ አለኢትዮ ቴሌኮም በቀን 5 ቢሊዮን ብር የሚላወስበትን ቴሌብር የክፍያ ሥርዓት፣ አማራጭ የሚሆንለት በሀገር ቤት የተመረተ የፖስ ማሽን ወደ ገበያው ለማስገንባት ሙከራዬን አጠናቅቄያሁ አለ፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣...
Nov 17, 20231 minህዳር 7፣2016 - የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለትን፤ የነዳጅ ኩፖንና የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጂታል አሰራር ሊቀየር ነው ይህን አሰራር ወደ ሥራ ለማስገባት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፤ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ኢትዮ ቴሌኮም አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል። ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም ከንግድና...
Oct 6, 20231 minመስከረም 24፣2016 - የቴሌኮም ማጭበርበር ሲፈፅሙ የተደረሰባቸው ተጠርጣሪ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማየቴሌኮም ማጭበርበር ሲፈፅሙ የተደረሰባቸው 30 ተጠርጣሪ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ። ከ73 በላይ የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎችም ተይዘዋል ተብሏል። ግለሰቦቹ በቁጥር ስር የዋሉት በአዲስ...
Oct 3, 20231 minመስከረም 22፣2015-የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለ ነዋይ ገበያ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመት ተሳትፎ....የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለ ነዋይ ገበያ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመት ተሳትፎ መቀበልና የካፒታል ማሰባሰብ ሥራው እንደሚያጠናቅቅ ተናገረ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት...
Jul 27, 20231 minሐምሌ 20፣2015 - ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር ቤት ሦስተኛው ኦፕሬተር እንደሚገባ ታሳቢ በማድረግ ዕቅዱን እንደቀረፀ ተናግሯልኩባንያው ሁለተኛው ኦፕሬተር በዘንድሮ የሥራ ዘመን የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፍ ከመጀመሩ ጋር በተያያዘ ከወዲሁ ምን መስራት እንዳለበት በእቅዱ እንደነደፈ ሰምተናል። የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ...
Jul 19, 20231 minሐምሌ 12፣2015 ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያው በዘንድሮ በጀት ዓመት ካሰብኩት በላይ አሳክቻለሁ አለ።የፋይናንስ አካታችነትን ለማስጓዝ ወደ ሥራ የገባው ቴሌ ብር እስካሁን በኢኮኖሚ ውስጥ 679.2 ቢሊየን ብር መላወሱን የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል። ኩባንያው በዘንድሮ በጀት ዓመት በገቢ...