top of page


ነሀሴ 6 2017 - በሀላፊነት ላይ ያለ የመንግስት ሹመኛ ለክብር ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር አወጣ
በሀላፊነት ላይ ያለ የመንግስት ሹመኛ ወይም ተመራጭ ለ #ክብር_ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ የትምህርት ሚኒስቴር አወጣ፡፡ መመሪያው 8 ዙር ተማሪዎችን ያላስመረቁ እና ሶስተኛ ዲግሪ ወይም (PhD)...
Aug 121 min read


ሐምሌ 21 2017 - መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ
ለመጀመሪያ ጊዜ ትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው የ2ኛ ደረጃ የመምህራን አቅም ማሻሻያ ስልጠና የተሳተፉ መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ፡፡ ባለፈው ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ...
Jul 281 min read


ሐምሌ 17 2017 - በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች ለመስተማር ከፈቀዱ ስልጠና ወስደው መምህር እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል አሰራር
ከዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመስተማር ከፈቀዱ ስልጠና ወስደው መምህር እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል አሰራር ከ2018 ጀምሮ ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑን ትምህርት...
Jul 241 min read


ሐምሌ 12፣2015 - በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ መውጫ ፈተናዎች ላይ የተሰማው ቅሬታ እና የትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ
በሁሉም የትምህርት ዘርፎች ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ውጤታቸውን አውቀዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴርም ከተፈታኞቹ ውስጥ ማለፊያ ነጥብ ያመጡት 40 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ብሏል፡፡...
Jul 19, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page