Jul 17, 20231 minበትግራይ ክልል በምግብ እጥረት ምክንያት የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ተባለየአለም የምግብ ፕሮግራም የአሜሪካና የተራድኦ ድርጅት የሚያደርጉትን ድጋፍ ማቋረጣቸውን ችግሩን እንዳከፋው ተናግሩዋል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ስለመባሉ የደረሰኝ...
Jan 31, 20231 minጥር 23፣ 2015- በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ሂደት እና ሌሎች ጉዳዮች ለመነጋገር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክበኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ሂደት እና ሌሎች ጉዳዮች ለመነጋገር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ወደ መቀሌ ሊሄድ ነው፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ ወደ መቀሌ የሚያመራው...
Jan 24, 20231 minጥር 16፣ 2015- በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም በመቀሌ ተወያዩ በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከ2 ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም ስራ ስለሚጀምሩበት ነጥብ ዙሪያ በመቀሌ ተወያዩ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jan 23, 20231 minጥር 15፣ 2015- ከ60 በላይ በጎ አድራጊ ድርጅቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ዛሬ መቀሌ ገብቷልከ60 በላይ በጎ አድራጊ ድርጅቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ዛሬ መቀሌ ገብቷል፡፡ ምን እየከወነ ነው? የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 28, 20221 minታህሳስ 19፣ 2015- በመቀሌ የተደረገውን ንግግርና ውይይትን በሚመለከት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪበመቀሌ የተደረገውን ንግግርና ውይይትን በሚመለከት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ በኩል በዝግ ማብራሪያ ይሰጣል መባሉ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣...