Nov 7, 20231 minጥቅምት 27፣2016 - ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው ለሚከውኑት የግብርና ዘርፍ አዲስ ህግ ፀድቆ ስራ መጀመሩም ተነግሯልባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው በሚከውኑት የግብርና ዘርፋ ባለፈው የምርት ዘመን ቡና ፣ ስንዴና ሌላውንም ምርት ጨምሮ ከ19 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተመርቷል ተባለ፡፡ ከ220 በላይ ባለሀብቶች የተሰማሩበት ይኸው...
Aug 24, 20231 minነሐሴ 19፣2015 - የሸገር ከተማ ከ3,200 ሄክታር የሚበልጥ መሬት ከህገ-ወጦች አስመልሻለሁ አለየሸገር ከተማ አስተዳደር ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ተይዞ ነበር ካለው መሬት እስከ አሁን ከ3,200 ሄክታር የሚበልጠውን ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ አድርጊያለሁ አለ። ወደ መሬት ባንክ የገባው መሬት የየአካባቢው ፕላን...
Jan 24, 20231 minጥር 16፣ 2015- በየከተሞች ካለው መሬት ተቆጥሮ የተመዘገበው ከ12 በመቶ አልበለጠምበየከተሞች ካለው መሬት ተቆጥሮ የተመዘገበው ከ12 በመቶ አልበለጠም፡፡ ሰነድ አልባነት የከተማ መሬት ችግር መሆኑንም ሰምተናል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...