top of page

ነሐሴ 19፣2015 - የሸገር ከተማ ከ3,200 ሄክታር የሚበልጥ መሬት ከህገ-ወጦች አስመልሻለሁ አለ

  • sheger1021fm
  • Aug 24, 2023
  • 1 min read

Updated: Aug 25, 2023


የሸገር ከተማ አስተዳደር ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ተይዞ ነበር ካለው መሬት እስከ አሁን ከ3,200 ሄክታር የሚበልጠውን ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ አድርጊያለሁ አለ።


ወደ መሬት ባንክ የገባው መሬት የየአካባቢው ፕላን በሚፈቅደው መሰረት በጥቅም ላይ ይውላል ተብሏል፡፡


ንጋቱ ረጋሣ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Recent Posts

See All
ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች ምርቶች እና አገልግሎቶቻቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ጋር ለመድረስ እንደሚቸገሩ ይናገራሉ፡፡

ጥር 14/2018   ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች ምርቶች እና አገልግሎቶቻቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ጋር ለመድረስ እንደሚቸገሩ ይናገራሉ፡፡   ለዚህም ተስማሚ የሽያጭ ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት አለመቻል፣ የበጀት እጥረትን ጨምሮ ሌሎች ችግሮች እንደሚያጋጥሟቸው ይሰማል፡፡   ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች የሚገጥማቸውን ችግር ያቀላል፣ ም

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page