3 days ago2 minሚያዝያ 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ለምዕራባዊያን አጋሮቻቸው አጣዳፊ የጦር መሳሪያ እርዳታችሁ ያሻናል አሏቸው፡፡ የአሜሪካ ሕግ አውጭዎች በቅርቡ ለዩክሬይን የ61 ቢሊዮን ዶላር የጦር መደገፊያ...
Mar 212 minመጋቢት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎችየደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር በምርጫው ጉዳይ ባለ ድርሻ አካላት አደራዳሪዎች ባሉበት ልንመክርበት ይገባል አሉ፡፡ ከ6 አመታት በፊት የተደረሰው 2ኛው አጠቃላይ የሰላም ስምምነት በአገሪቱ ምርጫ...
Jul 11, 20231 minሐምሌ 3፣2015 - የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሰዷቸውን ወረዳዎች በደቡብ ሱዳን ስር አዋቅረዋቸዋል ተባለየደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሰዷቸውን ወረዳዎች በደቡብ ሱዳን ስር አዋቅረዋቸዋል ተባለ፡፡ ታጣቂዎቹ ንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት እንደቀጠለ በመሆኑ የፌዴራል መንግስት...
Feb 23, 20231 minየካቲት 15፣2015 - የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን እንድረዳቸው እርዱኝ አለየተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን እንድረዳቸው እርዱኝ አለ፡፡ ኮሚሽኑ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ለመርዳት የ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር የተማፅኖ ጥያቄ ማቅረቡን አናዶሉ ፅፏል፡፡...