top of page


ህዳር 6፣2016 - የነዳጅ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓቱ በአንደኛው የክፍያ መላ ቴሌብር እንዴት እየሆነ ነው?
ነዳጅን በቀጥታ ከጅቡቲ እስከ ማደያ ድረስ መስመሩን በዲጂታል በማድረግ በነዳጅ ዙሪያ ማንኛውም ስወራና ማጭበርበር እንዳይኖር የነዳጅ ክፍያ በዲጂታል መንገድ ይሁን ከተባለ ዓመት አልፎታል፡፡ ለመሆኑ የነዳጅ የዲጂታል...
Nov 16, 20231 min read


ህዳር 6፣2016 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በየወሩ 150 የቴሌኮም ማማዎችን እየገነባሁ ነው አለ
ኩባንያው ያለፉት 6 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን በዛሬው እለት በዋና መስሪያቤቱ ለጋዜጠኞች አስረድቷል። በዚህም ባለፉት 6 ወራት በቴሌኮም አገልግሎትም ሆነ በሞባይል ገንዘብ ዝውውር ጥሩ ውጤት ማስመዝገቡን ሰምተናል።...
Nov 16, 20231 min read


የሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች ከሚያስፈልገው ፍላጎት የሚያቀርቡት ወደ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል
የሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች እስከ 20 በመቶውን የመድኃኒት ፍላጎት በሀገር ውስጥ እያመረቱ ሲያቀርቡ ቆይተዋል፡፡ አሁን በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ከሚያስፈልገው ፍላጎት የሚያቀርቡት ወደ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡...
Nov 15, 20231 min read


ህዳር 4፣2016 - ግጭቶች ባሉባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድሃኒቶች በየብስ ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ
ግጭቶች ባሉባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድሃኒቶች በየብስ ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በፀጥታ ምክንያት በኪራይ አውሮፕላን መድሃኒቶቹን ለማሰራጨት ተገድጃለሁ ይህም ለከፍተኛ ወጪ...
Nov 14, 20231 min read


ህዳር 4፣2016 - ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የንግድ ምልክቱን በአዲስ ቀየረ
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ ባለፉት 15 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የንግድ ምልክት በአዲስ ቀየረ። የንግድ ምልክቱን መለወጥ ያስፈለገው ዘመኑንና የኩባንያውን ሁለንተናዊ የእድገት ደረጃ በሚመጥን መልኩ ለማድረግ ነው...
Nov 14, 20232 min read


ህዳር 3፣2016 - ኢትስዊች ‘’የብሔራዊ ክፍያ ጌትዌይ’’ ሙከራን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ተናገረ
ኢትስዊች፤ ከሁሉም ባንኮች የክፍያ ስርዓት አፕሬተሮቸ በበይነ መረብ ለተደረገ ግብይት ክፍያ መፈፀም የሚያስችለው ‘’የብሔራዊ ክፍያ ጌትዌይ’’ ሙከራን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ተናገረ። የብሔራዊ ክፍያ ጌትዌይ የሙከራ...
Nov 13, 20232 min read


ህዳር 3፣2016 - የእንስሳት ደህንነት ፖሊሲ ችግር ይፈታል ብሎ እንደሚያምን ብሩክ ኢትዮጵያ ተናገረ
ዘግይቷል የተባለው የእንስሳት ደህንነት ፖሊሲ ፀድቆ ወደ ስራ አለመግባቱ የአህያ ቁጥር እንዲመናን፣ ዋጋዋም በ4 እጥፍ እንዲጨምር ያደረገውን ችግር ይፈታል ብሎ እንደሚያምን ብሩክ ኢትዮጵያ ተናገረ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ...
Nov 13, 20231 min read


ህዳር 3፣2016 - የኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ አሁንም ፈተና ውስጥ ወድቋል ተባለ
ላለፉት ዓመታት ችግር የበረታበት የኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ ከችግሩ እንዲወጣ የሚያግዘው ባለመኖሩ አሁንም ፈተና ውስጥ ወድቋል ተባለ፡፡ በዚህም ምክንያት ዘርፉ በኢትዮጵያ ህልውናው አደጋ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ...
Nov 13, 20231 min read


ጥቅምት 30፣2016 -ኢትዮቴሌኮም በበጎ ሥራ ለተሰማሩ ድርጅቶች ገቢ የሚያገኙበትን የድጋፍ መንገድ ነደፈላቸው
ኢትዮቴሌኮም ከህዳር ወር ጀምሮ እሰከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ድረስ ለ8 ወር በበጎ ሥራለተሰማሩ ድርጅቶች ገቢ የሚያገኙበትን የድጋፍ መንገድ ነደፈላቸው። የተመረጡትድርጅቶቹ 8 መሆናቸውን ሰምተናል። እያንዳንዱ ወር በበጎ...
Nov 10, 20231 min read


ጥቅምት 30፣2016 - የፀረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በበሽታ አምጭ ጀርሞች መለመድ በኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው ተባለ
በአለም አቀፍ ደረጃ በዓመት ለ700,000 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው የፀረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በበሽታ አምጭ ጀርሞች መለመድ በኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው ተባለ፡፡ ችግሩ ከሰዎች ጤና ባለፈም ኢኮኖሚውን...
Nov 10, 20231 min read


ኢትዮ ቴሌኮም እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አብረው ለመስራት ተስማሙ
ኢትዮጵያ ውሃዋ ከሰፈር እስከ ሀገር እንዳይባክን፤ ወደ ውስጥም ወደ ውጪም የሚፈሰውን ጠብታ ውሃ ለመቆጣጠርና አጠቃላይ አሰራሩን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አብረው ለመስራት...
Nov 9, 20231 min read


ጥቅምት 29፣2016 - ሕብረት ኢንሹራንስ በ2015 በጀት ዓመት የተጣራ 327 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ።
ኩባንያው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የአረቦን ገቢ መሰብሰቡንም ጠቅሷል። ሕብረት ኢንሹራንስ 29ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው እለት ተካሂዷል፡፡...
Nov 9, 20232 min read


ጥቅምት 29፣2016 - የትግራይ ክልል እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ
ያለፉትን ዓመታት በግጭት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል ምንም እንኳን አሁን እያገገመ ቢሆንም እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ፡፡ የክልሉን ቱሪዝም ወደነበረበት ለመመለስ ጊዜ...
Nov 9, 20231 min read


ጥቅምት 29፣2016 - የፕሮጀክት አፈፃፀምን እና የግዥ ሥርዓትን ውጤታማ ለማድረግ ይረዳል የተባለ ውይይት መዘጋጀቱ ተሰማ
የፕሮጀክት አፈፃፀምን እና የግዥ ሥርዓትን በዘመነና በተቀናጀ መልኩ ውጤታማ ለማድረግ ይረዳል የተባለ ውይይት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፕሮጀክት አፈፃፀም ቢሮ(UNOPS) ኢትዮጵያ መዘጋጀቱ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ...
Nov 9, 20231 min read


ጥቅምት 29፣2016 - የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የመንገድ መሰረተ ልማቶች የተመቹ እንዲሆኑ ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ
በአዲስ አበባ የሚደጋገመውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ከሚወጡ የመቆጣጠሪያ ህጎች በተጨማሪ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ለትራፊክ ፍሰቱም ይሁን ለእግረኞች የተመቹ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ምህረት ስዩም...
Nov 9, 20231 min read


ጥቅምት 28፣2016 የስራ ኢንተርፕራይዞች በኤሌክትሮኒክስ መላ መገበያያት የሚያስችል መተግበሪያ ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ
በኢትዮጵያየሚገኙ የስራ ኢንተርፕራይዞች ያመረቱትን ምርት በቀላሉ በኤሌክትሮኒክስ መላ መገበያያት የሚያስችል መተግበሪያ ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ። የስራእና ክህሎት ሚኒስቴር ለተለያዩ አላማዎች የሚውሉ ሶስት...
Nov 8, 20231 min read


ጥቅምት 28፣2016 -በግዙፍ ፕሮጀክቶች ስራ ከተሰማሩ የውጪ ተቋራጮች ልምድ እየተወሰደ አይደለም ተባለ
በኢትዮጵያ በግዙፍ ፕሮጀክቶች ስራ ከተሰማሩ የውጪ ተቋራጮች ብዙ ልምድ እየተወሰደ አይደለም ተባለ ጉዳዩንበህግ ማዕቀፍ መምራት እንደሚያስፈልግ ታምኖበት ይኸው እየተከወነ መሆኑ ተጠቅሷል ። ጥራትባለው የመሠረት ልማት...
Nov 8, 20231 min read


ጥቅምት 28፣2016 - የዳታ ማዕከላትን ለማጠናከር እየሰራ እንደሆነ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተናገረ
የዳታ ማዕከላትን በማጠናከር ለኢትዮጵያ ለፋይናንስ ሴክተርና ለቴክኖሎጂ እድገት ለማዋል ያለመ የውይይት መድረክ በዛሬው እለት ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ኢትዮጵያ...
Nov 8, 20231 min read


ጥቅምት 28፣2016 - የብዝሃሕይወትና የሥነ ምህዳርን መመናመን መቀነስ አልተቻለም ተባለ
ብዝሃሕይወትና ስነ ምህዳር፤ ለሚበላው፣ ለሚጠጣውም፣ ለሚለበሰውም ከፍተኛ ድርሻ ቢኖረውም በተለያዩ ምክንያቶች እየተሸረሸረ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህበፊት ጥፋቱን ለመቀነስ በአለም አቀፍ ደረጃ ውጥኖች ቢወጠኑም ሀገራት ግን...
Nov 8, 20231 min read


ጥቅምት 27፣2016 -ጫት በሚጓጓዝበት መስመር ያሉ ሁሉም ኬላዎች ሙሉ በሙሉ እንዲነሱ ተወስኗል ተብሏል
ወደ ውጪ በሚላክ ጫት ላይ እየተፈፀሙ ያሉ ህገ ወጥ ተግባራትን ለመከላከል መንግስት የተለያዩ እርምጃዎች መውሰድ መጀመሩን ተናገረ። በዚሁ መሠረት በጫት ላኪነት የንግድ ፍቃድ ዘንድሮ ጭምር ያወጡት ዳግም ምዝገባ...
Nov 7, 20231 min read


ጥቅምት 27፣2016 - ሲቪል አቬሽን ኢንዱስትሪ ትርፋማ የሆነበትን ሁኔታ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ መሆን ችሏል ተባለ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ኢንዱስትሪ ችግሮችን የሚወጣበት መንገድ እና ትርፋማ የሆነበትን ሁኔታ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ መሆን ችሏል ተባለ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 7, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








