ህዳር 3፣2016 - የኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ አሁንም ፈተና ውስጥ ወድቋል ተባለ
- sheger1021fm
- Nov 13, 2023
- 1 min read
ላለፉት ዓመታት ችግር የበረታበት የኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ ከችግሩ እንዲወጣ የሚያግዘው ባለመኖሩ አሁንም ፈተና ውስጥ ወድቋል ተባለ፡፡
በዚህም ምክንያት ዘርፉ በኢትዮጵያ ህልውናው አደጋ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ አታሚዎችና አሳታሚዎች ማህበር ተናግሯል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz












Comments