top of page


ጥቅምት 28፣ 2015-በላቲን አሜሪካዋ አገር ፔሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ የተቃውሞ ሰልፈኞች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸው ተሰማ
ጥቅምት 28፣ 2015 በላቲን አሜሪካዋ አገር ፔሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ የተቃውሞ ሰልፈኞች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸው ተሰማ፡፡ የተቃውሞ ሰልፈኞቹ አደባባይ የወጡት ፕሬዝዳንት ፔድሮ ካስቲሎ ስልጣን እንዲለቁ ለመጠየቅ...
Nov 8, 20221 min read


ጥቅምት 28፣ 20153 ግዙፍ የሲሚንቶ አምራች ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ለመስራት ፍላጎት አላቸው ተባለ
ጥቅምት 28፣ 2015 3 ግዙፍ የሲሚንቶ አምራች ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ለመስራት ፍላጎት አላቸው ተባለ፡፡ ኢትዮጵያ የማዕድን ሐብቶቿን አውቃ ያወቀችውንም እንድትጠቀመው ያግዛሉ፣ ይረዳሉ የተባሉ ከ90 በላይ...
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-አለም አቀፍ የሙስና ተከላካይ ተቋም ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ የኢትዮጵያ የሙስና ደረጃ ማሻሻል አሳይቷል ብሏል
ጥቅምት 28፣ 2015 አለም አቀፍ የሙስና ተከላካይ ተቋም ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ የኢትዮጵያ የሙስና ደረጃ ማሻሻል አሳይቷል ብሏል፡፡ ሁሉ ነገር በእጅ መነሻ ሆኗል በሚልበት ሀገር የደረጃ መሻሻሉ እንዴት መጣ?...
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው
ጥቅምት 28፣ 2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በጉባኤው ላይ ምን ይዛ ልትቀርብ ትችላለች? ንጋቱ ሙሉ
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-ምጣኔ ሐብት- ወርቅና ኢኮኖሚ
ጥቅምት 28፣ 2015 ምጣኔ ሐብት ወርቅና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-ኢትዮጵያ በስምምነቱ ላይ እያደረገች ያለችው ድርድር ከምን ደረሰ?
ጥቅምት 28፣ 2015 አፍሪካን በንግድ ያስተሳስራል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት ከተፈረመ 4 ዓመታት ሆኖታል፡፡ ስምምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ ድርድር የሚደረግባቸው ነጥቦች አሉ፡፡...
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት ከግማሽ
ጥቅምት 28፣ 2015 ዘንድሮ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት...
Nov 8, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








