ጥቅምት 28፣-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነውNov 8, 20221 min readጥቅምት 28፣ 2015ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በጉባኤው ላይ ምን ይዛ ልትቀርብ ትችላለች? ንጋቱ ሙሉhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%8C%A5%E1%89%85%E1%88%9D%E1%89%B5-28-2015-%E1%8C%A0%E1%89%85%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%88%9A%E1%8A%92%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AD-%E1%8B%90%E1%89%A2%E1%8B%AD-%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%88%98%E1%8B%B5-%E1%89%A0%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%8D%85-%E1%89%A0%E1%88%98%E1%8A%AB%E1%88%84%E1%8B%B5-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%8D%8D-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD-%E1%8A%95%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5-%E1%8C%89%E1%89%A3%E1%8A%A4-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%B3%E1%89%B0%E1%8D%89-%E1%8A%90%E1%8B%8D/
በመንግሥት አደረጃጀት እና ቅርፅ አጀንዳ ሥር ሲመክሩ የቆዩ የሥራ ቡድኖች ከ53 ንዑሳን ጉዳዮች ውስጥ በ50ው ላይ ተስማምተው ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሻግረዋል።በመንግሥት አደረጃጀት እና ቅርፅ አጀንዳ ሥር ሲመክሩ የቆዩ የሥራ ቡድኖች ከ53 ንዑሳን ጉዳዮች ውስጥ በ50ው ላይ ተስማምተው ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሻግረዋል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ ተመካካሪ፤ ሦስት ንዑሳን አጀንዳዎች ግን ለአስማሚ ግብረ ኃይል ይላካሉ መባሉን ነግረውናል። ወደ አስማሚ ግብረ ኃይል ይላካሉ
Comments