top of page
ጥር 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ እንዳይቆራረጥ አጋዥ ትራንስፈርመሮች ወደ ስራ እየገቡ ነው
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ እንዳይቆራረጥ አጋዥ ትራንስፈርመሮች ወደ ስራ እየገቡ ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 13, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል
በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል፡፡ ለዘመናት የዘለቀው የከተማዋ የእግረኞች መንገድ ችግር መፍትሄው ምን ይሆን? ሸገር የዘርፉን ባለሙያ...
Jan 13, 20231 min read
ጥር 3፣ 2015- በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርሰው ችግር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ይነገራል
በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርሰው ችግር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ይነገራል፡፡ ዋና የችግሩ በትር በጤና ላይ ቢያርፍም ከዚህ ባልተናነሰ ደግሞ በተበከለ የስራ ቦታ ላይ በመገኘት የሚደርሰው ተፅዕኖ...
Jan 12, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- የገበያ ቅኝት- የበርበሬና ቅመማ ቅመም ዋጋ ምን ይመስላል
የገበያ ቅኝት የበርበሬና ቅመማ ቅመም ዋጋ ምን ይመስላል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 12, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ
ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ፡፡ ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 12, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ
በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ በቃሌ ልገኝ ያልቻልኩ የቤት እጥረት ስላጋጠመኝ ነው ብሏል፡፡...
Jan 12, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ
በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ፡፡ በሰው ላይ ግን ያደረስው ጉዳት የለም፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 12, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ
የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ፡፡ ድጋፉ የተላከው ከ 29 አለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር ነው ተብሏል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣...
Jan 12, 20231 min read


ጥር 4፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ሙሉ ዓመት ያገኘሁትን ትርፍ በዘንድሮ ግማሽ ዓመት አግኝቻለሁ አለ።
ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ሙሉ ዓመት ያገኘሁትን ትርፍ በዘንድሮ ግማሽ ዓመት አግኝቻለሁ አለ። ኩባንያው በዘንድሮ 6 ወር የሥራ አፈፃፀም 8.18 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ተናግሯል። ይህ በውድድር ገበያ የተገኘ...
Jan 12, 20231 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- በመቀሌ የተደረገውን ንግግርና ውይይትን በሚመለከት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ
በመቀሌ የተደረገውን ንግግርና ውይይትን በሚመለከት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ በኩል በዝግ ማብራሪያ ይሰጣል መባሉ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- በተለያዩ ወረርሽኞች መከሰት እንዲሁም በግጭት ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑ ዜጎች ለአዕምሮ ጤና መቃወስ እና የስነ ልቦና ጉዳት ይዳረጋ
በተለያዩ ወረርሽኞች መከሰት እንዲሁም በግጭት ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑ ዜጎች ለአዕምሮ ጤና መቃወስ እና የስነ ልቦና ጉዳት ይዳረጋሉ የስነ ልቦና ድጋፍ ከሚፈልት ዜጎች አንፃር ግን አገልግሎቱ ውስን ነው የሚያግዙ...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 19፣ 2015በቀድሞው የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ልማት ኢንስቲትዩት ከመመሪያ ውጭ በተፈፀመ ግዥ እና በተለያዩ ግድፈቶች ከ173 ሚሊየን ብር
በቀድሞው የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ልማት ኢንስቲትዩት ከመመሪያ ውጭ በተፈፀመ ግዥ እና በተለያዩ ግድፈቶች ከ173 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉ ተሰማ፡፡ ያለአግባብ ወጪ የተደረገው ገንዘብ እንዲመለስና...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው
ትንታኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት በየሳምንቱ 10,000 ሰዎችን እየገደለ ነው ያለው ኮሮና በቅርብ በቻይና ያልተጠበቀ ስርጭት እያሳየ ነው...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- የግዙፍ ኩባንያዎች የምርቱ፣ የአገልግሎቱ፣ የሆቴል የቱሪዝሙና አጠቃላይ የኢኮኖሚው የጉልበት አንደበት ማስታወቂያ ነው!
ምጣኔ ሐብት የግዙፍ ኩባንያዎች የምርቱ፣ የአገልግሎቱ፣ የሆቴል የቱሪዝሙና አጠቃላይ የኢኮኖሚው የጉልበት አንደበት ማስታወቂያ ነው! ማስታወቂያ ከዚህ የበለጠ እንዴት ይጓዝ! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- የብሔራዊ ስጋትነት ደረጃ ላይ ደርሷል የተባለውን የሙስና ወንጀል ለመግታት የመገናኛ በዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ
የብሔራዊ ስጋትነት ደረጃ ላይ ደርሷል የተባለውን የሙስና ወንጀል ለመግታት የመገናኛ በዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ፡፡ መንግስትም የመገናኛ ብዙኃን በምርመራ ጋዜጠኝነትና በተለያዩ ዘዴዎች ያጋለጡት የሙስና ወንጀል...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተባለ
የተለያየ የአካል ጉዳት ያለባቸው ዜጎች እንደማንኛውም ሰው እንደ ትምህርት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በተገቢው መንገድ እንዲያገኙ ወረቀት ላይ ህጎችና እቅዶች ሰፍሯል፡፡ ነገር ግን መሬት ላይ ወርዶ እየታየ ባለመሆኑ...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 18፣ 2015- ከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ እና የሚመለሱ 200 ሺህ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ ነው ተባለ
ከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ እና የሚመለሱ 200 ሺህ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ ነው ተባለ፡፡ ከየኔነህ ሲሳይ በምህረት ስዩም ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 18፣ 2015- ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ የዱር እንስሳት አደንና ዝውውር ምክንያት የአንበሳ ዝሆንና ሌሎችም የዱር እንስሳቶቿ ቁጥር እየተመናመነ ነው
ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ የዱር እንስሳት አደንና ዝውውር ምክንያት የአንበሳ ዝሆንና ሌሎችም የዱር እንስሳቶቿ ቁጥር እየተመናመነ ነው፡፡ በዚሁ ህገ-ወጥ አደንና ዝውውር እየተጎዱ ያሉት ግን ግዙፍ የሆኑት የዱር እንስሳት ብቻ...
Dec 27, 20221 min read
ታህሳስ 18፣ 2015- ከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸው
ከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 27, 20221 min read


ታህሳስ 18፣ 2015- በስፔን አንድ አውቶብስ ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
በስፔን አንድ አውቶብስ ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ፡፡ አደጋው የደረሰው በሰሜናዊው ጋሊሲያ ግዛት እንደሆነ TVP ፅፏል፡፡ አውቶብሱ ድልድዩን ጥሶ የ30 ሜትር ያህል ጥልቀት ካለው...
Dec 27, 20221 min read


ታህሳስ 18፣ 2015በአሜሪካ የበረዶ አውሎ ነፋስ እና ከባድ ቅዝቃዜ የገደላቸው ሰዎች ብዛት 56 መድረሱ ተሰማ
በአሜሪካ የበረዶ አውሎ ነፋስ እና ከባድ ቅዝቃዜ የገደላቸው ሰዎች ብዛት 56 መድረሱ ተሰማ፡፡ በአገሪቱ በመድረስ ላይ የሚገኘው የበረዶ አውሎ ነፋስ ከምንግዜውም የከፋ እንደሆነ ኒውስ ማክስ ፅፏል፡፡ የበረዶ አውሎ...
Dec 27, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








