top of page


ሐምሌ 8፣2015 - ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የቢጂአይ ኢትዮጵያን ዋና መሥሪያ ቤት በጨረታ አሸንፎ እንደገዛው ተናገረ
ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የቢጂአይ ኢትዮጵያን ዋና መሥሪያ ቤት በጨረታ አሸንፎ እንደገዛው ተናገረ፡፡ ድርጅቱ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ የሚገኘውን የቢጂአይ ኢትዮጵያን ዋና መሥሪያ ቤት በጨረታ አሸንፎ አንደገዛው አና ...
Jul 15, 20231 min read


ሐምሌ 6፣2015 - የኢትዮጵያ ማዕድን በምቹ የግብይ ሥርዓት እንዲከናወን የሚያግዝ ዲጂታል መገበያያ ማዕከል ተከፈተ
የማዕድን ዲጂታል መገበያያ ማዕከልን ያስተዋወቀው በቀድሞ አጠራሩ “የኢትዮጵያ ማዕድን ነዳጅና ባዮፊውል ኮርፖሬሽን በአሁኑ መጠሪያው ደግሞ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ነው፡፡ ኮርፖሬሽን በማዕድን ዘርፍ ልማት...
Jul 13, 20231 min read


ሐምሌ 5፣2015 - በግልገል በለስ አካባቢ ታጣቂዎች በፈጠሩት ጥቃት ንጹሃን ዜጎች እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ
ከሰሞኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ግልገል በለስ አካባቢ ታጣቂዎች በፈጠሩት ጥቃት ንጹሃን ዜጎች እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ፡፡ ጥቃቱ የደረሰው በአካባቢው ታጥቆ በሚንቀሳቀሰው የጉሙዝ ዲሞክራሲያዊ...
Jul 12, 20231 min read
በህብረት ስራ ማህበራት ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦች ምርት እንደሚደብቁ ተነገረ
ሕገ-ወጥ ደላሎች ብቻ ሳይሆኑ በህብረት ስራ ማህበራት ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦችም ምርት በመደበቅና ሌላም ህገ-ወጥ ተግባር እንደሚፈፅሙ ተነገረ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ...
Jul 12, 20231 min read
ሐምሌ 5፣2015 - የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች ብድር በጊዜ አለማግኘት እና የግብአት እጥረት ፈተና እንደሆነባቸው ተናግረዋል
በጨርቃ ጨርቅ ላይ የተሰማሩ አምራቾች በዘመነ ማሽን እና በተሻለ ዲዛይን እየሰራን በመሆኑ የሃገር ውስጥ ገበያችን እየደራ ነው አሉ፡፡ ከባንኮች ብድር በጊዜ አለማግኘት እና የግብአት እጥረት ግን አሁንም ፈተና...
Jul 12, 20231 min read
ሐምሌ 5፣2015 - ከ1,700 በላይመ ጥቆማዎችን መቀበሉን የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረ
በ2015 በጀት ዓመት ከመጋቢት ወር ጀምሮ እስካሁን ከ1,700 በላይ የሙስናና የብልሹ አሠራር ጥቆማዎችን መቀበሉን የፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረ። ምህረት ስዩም የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jul 12, 20231 min read


ሐምሌ 5፣2015 - አሳሳቢ የሆኑ የሰብአዊ መብት አያያዞች መቀጠላቸው ተነገረ
የሰሜኑ ጦርነት በሠላም ስምምነት መቋጨቱ የሀገሪቱን የሰብአዊ መብት አያያዝ ያሻሻለው ቢሆንም ወደኋላ የሚወስዱና አሳሳቢ የሆኑ የሰብአዊ መብት አያያዞች መቀጠላቸው ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽኑ/ኢሰመኮ/...
Jul 12, 20231 min read
ሐምሌ 4፣2015 - መንግስት የችግር ምንጭ ሆኗል ሲል የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ
መንግስት ችግር ፈቺ ከመሆን ይልቅ ራሱ የችግር ምንጭ ሆኗል ሲል የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ሙስና የአደባባይ ስራ ሆኗል ሲልም ተቋሙ ጠቅሷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jul 11, 20231 min read
ሐምሌ 4፣2015 - በኦሮሚያ ክልል 242 የህግ ሞያተኞች እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ
በኦሮሚያ ክልል የተለያየ የስነ-ምግባር ጥሰት ፈፅመዋል የተባሉ 242 የህግ ሞያተኞች ከማስጠንቀቂያ እስከ ስራ ማሰናበት የደረሰ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች በማስረጃ እጦት ምክንያት በመደበኛ...
Jul 11, 20231 min read
ሐምሌ 4፣2015 - በሚቀጥሉት 10 ቀናት ጠንካራ ዝናብ እንደሚጠበቅ የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ አሳየ
በሚቀጥሉት 10 ቀናት ጠንካራ ዝናብ እንደሚጠበቅ የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ አሳየ፡፡ ጥንቃቄ እንዲደረግም ኢንስቲትዩቱ ጠይቋል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jul 11, 20231 min read
ሐምሌ 3፣2015 - የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሰዷቸውን ወረዳዎች በደቡብ ሱዳን ስር አዋቅረዋቸዋል ተባለ
የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሰዷቸውን ወረዳዎች በደቡብ ሱዳን ስር አዋቅረዋቸዋል ተባለ፡፡ ታጣቂዎቹ ንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት እንደቀጠለ በመሆኑ የፌዴራል መንግስት...
Jul 11, 20231 min read
በኢትዮጵያ ዓመታዊ ምርትን በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ቢያንስ በ30 በመቶ ከፍ ለማድረግ ያለመ ፕሮግራም ይፋ ሆነ
ሰኔ 30፣2015 በኢትዮጵያ ዓመታዊ ምርትን በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ቢያንስ በ30 በመቶ ከፍ ለማድረግ ያለመ ፕሮግራም ይፋ ሆነ፡፡ በተለይ አነስተኛ ማሣ ያላቸውን ገበሬዎች ምርታማነት መጨመር ላይ ያተኮረውን ፕሮግራም...
Jul 7, 20231 min read
በአንዲት የ8 ዓመት ታዳጊ ላይ 5 ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ የልብ ቀዶ ሕክምና ተከናወነ
ሰኔ 30፣2015 በአንዲትየ8 ዓመት ታዳጊ ላይ 5 ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ የልብ ቀዶ ሕክምና ተከናወነ፡፡ እንግሊዛዊያንየህክምና ባለሙያዎችም ለኢትዮጵያዊያን የልብ ሕሙማን ህፃናት በ2 ዓመቱ የሚሰጡትን ነፃ ህክምና...
Jul 7, 20231 min read
ሰኔ 29፣2015 - ካለው ስራ በላይ ክፍያ በመፈፀሙ ጉዳዩን መርምሮ ማስተካከያ እንዲያደርግ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ተጠየቀ
በተለያዩ የመስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክቶች መሬት ላይ ካለው ስራ በላይ ክፍያ በመፈፀሙ ጉዳዩን መርምሮ ማስተካከያ እንዲያደርግ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ተጠየቀ፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jul 6, 20231 min read
ምን ለውጥ መጣ?
ሰኔ 28፣2015 የኢትዮጵያ ግብርና በፋይናንስ ተቋማት የሚደገፍ አይደለም በሚል ቅሬታ ይቀርብበታል። መንግሰትም ይህን ለማስተካከል ባንኮች ከሚሰጡት አጠቃላይ ብድር 5 በመቶውን ለግብርና እንዲሆን መመሪያ አውጥቶ...
Jul 5, 20231 min read
በ2016 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድግ በመንግስት ተገምቷል
ሰኔ 27፣2015 በ2016 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድግ በመንግስት ተገምቷል፡፡ በሌላ በኩል ግን በሃገሪቱ ያለው የሰላም ሁኔታ የመንግስት ተቋማት ገንዘብ ማድፋፋትና መሰል ችግሮች...
Jul 4, 20231 min read
የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ብቁ የሰው ሀይል እጥረት እንዳለበት ይነገራል
ሰኔ 27፣2015 በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ በየዓመቱ በርካታ ተማሪዎች እየተመረቁ ቢሆንም ዘርፉ ግን አሁንም ብቁ የሰው ሀይል እጥረት እንዳለበት ይነገራል፡፡ በዩኒቨርስቲዎች የሚያስፈልጉ ግብአቶች አለመሟላት እና የቋንቋ...
Jul 4, 20231 min read
የሕክምናው ዘርፍ አድጎ ዜጎች ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኙ እየተከወኑ ያሉ ስራዎች ቢኖሩም የሚቀሩ ስራዎች ከተሰሩት ይልቅ ይበዛሉ
ሰኔ 27፣2015 የሕክምናው ዘርፍ አድጎ ዜጎች ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኙ እየተከወኑ ያሉ ስራዎች ቢኖሩም የሚቀሩ ስራዎች ከተሰሩት ይልቅ ይበዛሉ፡፡ መንግስት የግሉን ዘርፍ አሳተፎ በአጋርነት መስራት አገልግሎቱን...
Jul 4, 20231 min read
የፌዴራል መስሪያ ቤቶችና የመንግስት የልማት ድርጅቶችን የግዥ ሥርዓት የሚቆጣጠር ረቂቅ ሕግ ወጥቷል
ሰኔ 26፣2015 ለኢትዮጵያ ከሚያዘው ዓመታዊ በጀት ከ60 በመቶ በላዩ ለግዥ እንደሚውል መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከፍተኛ ግዥ የሚፈፅሙ የፌዴራል መስሪያ ቤቶችና የመንግስት የልማት ድርጅቶችን የግዥ ሥርዓት የሚቆጣጠር ረቂቅ...
Jul 4, 20231 min read


እስራኤል በዌስት ባንክ ጄኒን ከተማ ድብደባ እየፈፀመች ነው
ሰኔ 26፣2015 እስራኤል በዌስት ባንክ ጄኒን ከተማ ድብደባ እየፈፀመች ነው፡: ዛሬ ማለዳ እስራኤል በጀኒን ከተማ በሚገኘው የፍልስጤማውያን የስደተኞች ሰፈር ላይ በፈፀመችው የአየር ጥቃት በጥቂቱ 3 ሰዎች እንደተገደሉ...
Jul 3, 20231 min read
በኢትዮጵያ የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ጉዳይ አደጋ ውስጥ ወድቋል
ሰኔ 26፣2015 በኢትዮጵያ የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ጉዳይ አደጋ ውስጥ ወድቋል፡፡ የህዝብ ቁጥሩ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ፣ምርታማነት ግን በሚፈለገው ልክ አላደገም፡፡ የዋጋ ግሽበቱ በሁለት አሃዝ ጠንካራ ሆኖ...
Jul 3, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








