በአንዲት የ8 ዓመት ታዳጊ ላይ 5 ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ የልብ ቀዶ ሕክምና ተከናወነJul 7, 20231 min readሰኔ 30፣2015በአንዲትየ8 ዓመት ታዳጊ ላይ 5 ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ የልብ ቀዶ ሕክምና ተከናወነ፡፡ እንግሊዛዊያንየህክምና ባለሙያዎችም ለኢትዮጵያዊያን የልብ ሕሙማን ህፃናት በ2 ዓመቱ የሚሰጡትን ነፃ ህክምና አከናውነዋል፡፡ ወንድሙሀይሉየሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የ"ቪቫ ሶፍት" ማሸጊያ ፕላስቲክ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ አመሳስለው በመሥራት፣ ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ገበያ ላይ አስራጭተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ ተጨማሪ ምርመራ አንዲያደርግ ለፖሊስ 7 ቀን ተፈቀደለት፡፡
Comments