top of page


ሐምሌ 27፣2015 - የተሟላ የሰነድ አለመገኘት ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን ህግ ፊት ለማቅረብ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በሕገ-ወጥ ደላሎች እና በሰዎች ንግድ ላይ በተሰማሩ ግለሰቦች እየተጧጧፈ መሆኑ ይነገራል፡፡ ይሁንና ወንጀለኞቹን ህግ ፊት ለማቅረብ የተሟላ የሰነድና የሰዎች ምስክር አለመገኘት ፍትህ እንዳይገኝ...
Aug 3, 20231 min read


ሐምሌ 26፣2015 - የህገ-ወጥ ደረሰኝ መብዛት የግብር አሰባሰቡን እየረበሸው ነው ተባለ
በተለይ አስመጪና ላኪዎች እንዲሁም በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ህገ-ወጥ ደረሰኝ እንደሚጠቀሙ ተነግሯል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 2, 20231 min read


የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ክረምት በመጣ ቁጥር ፈተናው ብዙ ነው
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ክረምት በመጣ ቁጥር ፈተናው ብዙ ነው፡፡ የኤሌክትሪክ መቆራረጥም ተገልጋዩን ያማርራል፡፡ ለዚህ ዘላቂ መፍትሄ መምጣት አይችልም ወይ? ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Aug 2, 20231 min read


ሐምሌ 26፣2015 - ሩሲያ በሳውዲ አረቢያ ይካሄዳል ስለተባለው ጉባኤ አስረዱኝ አለች
ሩሲያ በዩክሬይኑ ጦርነት ጉዳይ በሳውዲ አረቢያ ይካሄዳል የተባለው ጉባኤ አልገባኝም እና እስኪ አስረዱኝ አለች፡፡ የሩሲያ መንግስት ጥያቄውን ያቀረበው በቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አማካይነት እንደሆነ ሚድል ኢስት...
Aug 2, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ፆታን መሠረት አድርገው ስለሚፈፀሙ ጥቃቶች ትክክለኛ መረጃ እየተገኘ አይደለም ተባለ
ጥቃቶቹ በየጊዜው ጨምረዋል ቢባልም በምን ያህል ለሚለው ትክክለኛ መረጃ እንደሌለ ተነግሯል። ይህን የመረጃ ክፍተት ይሞላል የተባለ ፖሊሲ ኢትዮጵያ እያዘጋጀች እንደምትገኝ ሠምተናል። ፖሊሲው ፆታን መሠረት አድርገው...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ''በ4 ዓመታት ከ14 ቢሊየን ብር በላይ በያዙ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ሰጥቻለሁ'' የፌዴራል የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን
በግብር ከፋዮች የሚቀርቡለትን ቅሬታዎች ይዞ በማከራከር ዳኝነት የሚሰጠው የፌዴራል የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ባለፉት 4 ዓመታት ከ14 ቢሊየን ብር በላይ በያዙ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ሰጥቻለሁ አለ፡፡ በክርክሩም እስከ 90...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ''ያለው የሰላም መደፍረስ፤ ካለኝ የሰው ሀይል በላይ በስራ እንድወጠር አድርጎኛል'' ኢሰመኮ
በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የሰላም መደፍረስ፤ ካለኝ የተመጠነ በጀት እና የሰው ሀይል በላይ በስራ እንድወጠር አድርጎኛል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ፡፡ በየአካባቢው ያለው ግጭት የዜጎችን የሰብአዊ መብት አያያዝም የከፋ...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - የሎሬት መላኩ ወረደ (ዶ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል
የኢትዮጵያን የዘረመል /ጂን/ ባንክ ያቋቋሙትና በዘረመል ጥናትና ምርምራቸው የሚታወቁት ሎሬት መላኩ ወረደ (ዶ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - የኒጀር ወታደራዊ የመንግስት ገልባጮች ተጨማሪ የሞሐመድ ባዙም መንግስት ሹሞችን ይዘው እያሰሩ ነው ተባለ
ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም ባለፈው ሳምንት ረቡዕ መንግስታቸው ከተገለበጠ አንስቶ በወታደሮቹ እንደተያዙ ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ ከእሁድ እለት አንስቶ በወታደሮቹ እንደተያዙ ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ ከእሁድ እለት አንስቶ ሁለት...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ጉዳያችን፡- የከተማችንን ወቅታዊ የመነጋገሪያ ሀሳብ ''አነቃቂ ንግግር''
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ካለፉት ሳምንታት የቀጠለ ሲሆን የከተማችንን ወቅታዊ የመነጋገሪያ ሀሳብ ይመለከታል። በከተማችን አነቃቂ ንግግር አድራጊና...
Jul 31, 20231 min read


ሐምሌ 24፣2015 - ምጣኔ ሐብት፡- የፋይናንስ አካታችነት
ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jul 31, 20231 min read


ሐምሌ 24፣2015 - ለላሊበላ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት አዲስ መጠለያ ለመስራት ጥናት እየተደረገ ነው ተባለ
አዲስ የሚሰራው መጠለያ ውቅር አቢያተ ክርስቲያኒቱ ላይ ጉዳት በማያደርስ እና ረጅም ዓመት እንዲቆይ ታስቦ ይሰራል ተብሏል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jul 31, 20231 min read


ሐምሌ 24፣2015 - ፑቲን ከዩክሬይን ጋር የሚደረግን የሰላም ንግግር አልቃወምም አሉ
የሩሲያውፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬይን ጋር የሚደረግን የሰላም ንግግር አልቃወምም አሉ፡፡ ፑቲንቀደም ሲል በአፍሪካዊያን እና በቻይና የቀረቡ የሰላም ሀሳቦች ለመፍትሄው መልካም መሰረቶች ሆነው አግኝተናቸዋል...
Jul 31, 20231 min read


ሐምሌ 21፣2015 - በጥናት ላይ ያልተመሰረቱ ፖሊሲዎች ጉዳታቸው እንደሚያመዝን ባለሞያዎች ይናገራሉ
ለፖሊሲ አውጪዎች ግብአት ይሆኑ ዘንድ ታስቦባቸው በተለያዩ ተቋማት የሚሰሩ ጥናትና ምርምሮችን መንግስት እየተጠቀመባቸው አይደለም ተብሎ ይተቻል፡፡ በጥናት ላይ ያልተመሰረቱ ፖሊሲዎች ደግሞ ዘላቂነታቸው አጠያያቂ ከመሆኑ...
Jul 28, 20231 min read


ሐምሌ 20፣2015 - የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ብቻ 32 ቀናት እና 11 ሂደቶችን ማለፍ ይጠይቃል
ኢትዮጵያ ከንግድ ፍቃድ አሰጣጥ ጋር የተገናኙ አንዳንድ ማሻሻያዎችን ያደረገች ቢሆንም ወደ ስራው ለመግባት ባላት አመቺነት ደረጃዋ ከዓለም 158ኛ ነው ተባለ። የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ብቻ 32 ቀናት እና 11 ሂደቶችን...
Jul 27, 20231 min read


ሐምሌ 20፣2015 - በጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ከገበያው እየወጡ ነው ተባለ
በጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ምርቱን የሚገዛቸው እያጡ ከገበያው እየወጡ ነው ተባለ፡፡ በሌላ በኩል ባለፉት 6 ወራት ከጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ጥሬ ቆዳ እና ሌጦከአራት መቶ ሺህ ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል...
Jul 27, 20231 min read


ሐምሌ 20፣2015 - ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር ቤት ሦስተኛው ኦፕሬተር እንደሚገባ ታሳቢ በማድረግ ዕቅዱን እንደቀረፀ ተናግሯል
ኩባንያው ሁለተኛው ኦፕሬተር በዘንድሮ የሥራ ዘመን የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፍ ከመጀመሩ ጋር በተያያዘ ከወዲሁ ምን መስራት እንዳለበት በእቅዱ እንደነደፈ ሰምተናል። የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ...
Jul 27, 20231 min read


ሐምሌ 19፣2015 - በመጪው ዓርብ ፓርቲዎች ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ይነጋገራሉ መባሉ ተሰምቷል
ለበርካታ ጊዜ ፍትሃዊነት ይጎለዋል በሚል ፓርቲዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ሲያሰሙበት የነበረው የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት ዛሬም መፍትሄ አለማግኘቱ ይነገራል፡፡ የተመጣጣኝ የምርጫ ሥርዓትን በኢትዮጵያ ስራ ላይ ለማዋል በመጪው...
Jul 26, 20231 min read


ሐምሌ 19፣2015 - ለአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ችግሮች በአፍሪካዊያን የተዘየዱ መላዎች ያሻሉ ተባለ
ይህ የተባለው በዛሬው እለት “መረጃ ለውሳኔ ሰጭነት” በሚል መሪ ቃል አህጉር አቀፍ ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄድ በጀመረበት ወቅት ነው፡፡ ጉባኤው ከዛሬ እስከ አርብ ድረስ የሚቆይ ሲሆን የተለያዩ የምርምር እና የጥናት...
Jul 26, 20231 min read


ሐምሌ 19፣2015 - ኢትዮጵያ ንግዷን የምትመራበት ፖሊሲ እያዘጋጀች ነው ተባለ
እስአ አሁን ንግድን የተመለከተ ፖሊሲ እንዳልነበረ ተነግሯል። በውይይት ሂደት ላይ ይገኛል የተባለው ረቂቅ የንግድ ፖሊሲ ሲፀድቅ የግሉ ዘርፍ ስራ እንዲቀላጠፍ ያግዛል ተብሏል። አገር አቀፉ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ...
Jul 26, 20231 min read


ሐምሌ 19፣2015 - መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተባለ
በተለይ በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ወጣት ሴት ተማሪዎች በንፅህና መጠበቂያ እጦት ምክንያት በወር አበባቸው ወቅት ትምህርት ቤት እንደሚቀሩ ይነገራል፡፡ መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ...
Jul 26, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








