top of page

ሐምሌ 25፣2015 - ''ያለው የሰላም መደፍረስ፤ ካለኝ የሰው ሀይል በላይ በስራ እንድወጠር አድርጎኛል'' ኢሰመኮ

በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የሰላም መደፍረስ፤ ካለኝ የተመጠነ በጀት እና የሰው ሀይል በላይ በስራ እንድወጠር አድርጎኛል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ፡፡


በየአካባቢው ያለው ግጭት የዜጎችን የሰብአዊ መብት አያያዝም የከፋ እንዲሆን ከማድረጉ በሻገር የክትትል ስራዎቼንም እንድሰርዝ ምክንያት ሆኗል ብሏል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page