top of page


አስታዋሽ ያጡት ተፈናቃዮች!
አስታዋሽ ያጡት ተፈናቃዮች! ትዕግስት ዘሪሁን
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 18፣2016-በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያምና የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያምና የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም አረፉ፡፡ ብፁዕ አቡነ ሰላማ ባደረባቸው...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 11፣2016ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ሲሆን ቀድሞ ለመክፈል የገንዘብ አቅም ለሌላቸው አሰራር ተበጅቷል አለ፡፡ በ2016 የትምህርት...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 11፣2016 -በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች....
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው ቢመለሱም የምግብ እርዳታ እየቀረበላቸው ስላልሆነ ተቸግረዋል ተባለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 12፣2016 - በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የታጠበ የድንጋይ ከሰል ማምረቻ ፋብሪካ ተገንበቶ ስራ መጀመሩ ተነገረ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነና በዓመት እስከ 2.1 ሚሊዮን ቶን የታጠበ የድንጋይ ከሰል ማምረት ይችላል የተባለለት ፋብሪካ ተገንበቶ ስራ መጀመሩ ተነገረ፡፡ ፋብሪካው የተገነባው ዮ ሆልዲንግ ንግድ እና ማኑፋክቸሪንግ...
Sep 23, 20231 min read


መስከረም 11፣2016 -አካል ሳይከፈት የሚደረግ የአጥንት ቀዶ ህክምና በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ
በኢትዮጵያ በአንድ ተቋም ብቻ ይሰጥ የነበረው አካል ሳይከፈት የሚደረግ የአጥንት ቀዶ ህክምና በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 22, 20231 min read


መስከረም 9፣2016 - በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ
በጋምቤላ ክልል የጋምቤላ ከተማን ጨምሮ በ4 ቀበሌዎች በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ፡፡ ለባሮ ወንዝ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት የሆነው በአካባቢው የሚጥለው ዝናብ ሊቀጥል እንደሚችል የጠቀሰው...
Sep 20, 20231 min read


መስከረም 8፣2016 - ቀይ መስቀል አርማዬን የሚጠቀሙ ተቋማትን በህግ እፋረዳቸዋሁ አለ
የአዲስ አበባቀይ መስቀል ማህበር አርማዬን የሚጠቀሙ ተቋማትን በህግ እፋረዳቸዋሁ አለ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Sep 19, 20231 min read


መስከረም 4፣2016 - የፀጥታ ችግር ገጥሟት የከረመችው የጉራጌ ዞኗ የጉንችሬ ከተማ ወደሰላሟ እየተመለሰች መሆኑ ተሰማ
ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ገጥሟት የከረመችው የጉራጌ ዞኗ የጉንችሬ ከተማ አሁን ወደሰላሟ እየተመለሰች መሆኑ ተሰማ፡፡ በአካባቢው የነበረው የፊደራል የፀጥታ ሀይልም መውጣቱ ተነግሯል፡፡ የማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን...
Sep 15, 20231 min read


ጳጉሜ 3፣2015 - ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ለፓስፖርት አመልክተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ፓስፖርት ለማግኘት አመልክተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ፡፡ በፓስፖርት ምርት እጥረት ምክንያት አዲስ ፓስፖርት መስጠትም ሆነ እድሳት ለ6 ወር ያህል ተቋርጦ ቆይቷል፡፡...
Sep 8, 20231 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - ድርቅ ተከስቶባቸው የነበሩ የደቡብ ኦሞ ዞን ወረዳዎች በክረምቱም ዝናብ ባለመጣሉ ችግሩ እንዳይባባስ ስጋት ፈጥሯል
በደቡብ ኦሞ ዞን ስድስት ወረዳዎች ድርቅ ተከስቶባቸው የቆዩ ሲሆን በክረምቱም ወቅት በአካባቢዎቹ ዝናብ ባለመጣሉ ችግሩ እንዳይባባስ ስጋት ፈጥሯል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 7, 20231 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - እየተገነቡ ያሉ 6 መሸጋገሪያ ድልድዮች ከመጪው ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓል
የአዲስ አበባን የትራፊክ መጨናነቅ ያቃልላሉ ተብሎ ተስፋ የተጣለባቸው ግዙፍ መሸጋገሪያ ድልድዮች በ 2.7 ቢሊዮን በር እየተገነቡ ነው ተባለ፡፡ ድልድዮቹ ስድስት ሲሆኑ ከመጪው ዓመት ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ...
Sep 7, 20231 min read


ነሐሴ 30፣2015 -የካፒታል ገበያ ሲጀመር ድርጅቶች የብድር ሰነድ ሸጠው እንዲመነደጉ የሚያግዝ ስምምነት ተደርጓል
በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ሲጀመር ከመንግስት ባለፈ ድርጅቶች የብድር ሰነድ ሸጠው በፋይናንስ እንዲመነደጉ የሚያግዝ ስምምነት ተደርጓል። በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሥር የኢትዮጵያ መዋለነዋዮች ወደ ገበያ ሲገባ...
Sep 5, 20231 min read


ነሐሴ 25፣2015 - የዘንድሮው ክረምት በአብዛኛው አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ የዘነበበት ነው ተባለ
የዘንድሮው የክረምት ወቅት በአብዛኛው የኢትዮጵያ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ የዘነበበት ነው ተባለ። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በክረምቱ አጠቃላይ የአየር ግምገማና በመጪው በጋ በሚጠበቀው የአየር...
Aug 31, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - ከትናንት እኩለ ሌሊት ጀምሮ በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል
ከትናንት እኩለ ሌሊት ጀምሮ በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል፡፡ ጭማሪው በሚመለከተው አካል ከመነገሩ አስቀድሞ በከተማዋ በሚገኙ ማደያዎች ነዳጅ የለም እና ረዛዥም ሰልፎች ታይተዋል፡፡ አንዳንዶቹም ነዳጅ...
Aug 30, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - በየዓመቱ እስከ 250 ሺህ ኢትዮጵያዊያን በህገ-ወጥ መንገድ ይሰደዳሉ ተባለ
በየዓመቱ እስከ 250 ሺህ ኢትዮጵያያን በህገ-ወጥ መንገድ ይሰደዳሉ ተባለ፡፡ በሌላ በኩል የሱዳኑን ጦርነትን ሽሽት 76 ሺህ ሰዎች ኢትዮጵያ መግበታቸው ተሰምቷል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Aug 30, 20231 min read


ነሐሴ 23፣2015 - ዓባይ ባንክ እና ሳፋሪኮም ኤም ፔሳ አብረው ለመስራት ተስማሙ
የስምምነት የፊርማ ስነስርዓቱም በዛሬው እለት በዓባይ ባንክ ዋና መስሪያቤት ተከናውኗል። በስምምነቱ መሠረት የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ደንበኞች የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎችን በመጠቀም ገንዘብ ለማውጣትና ለማስገባት ይችላሉ...
Aug 29, 20231 min read


ጉዳያችን - ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችን (ክፍል-3)
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ...
Aug 28, 20231 min read


የነሐሴ 22፣2015 - የሱዳንን ጦርነት በመስጋት በርካታ ዜጎች ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እየገቡ ነው ተባለ
ጎረቤት ሱዳን ያለውን ጦርነት በመስጋት በርካታ የሀገሪቱ ዜጎች እና በእዚያ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ ነው ተባለ። እስከ አሁን ጦርነቱን የሸሹ ከ47 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን እና...
Aug 28, 20231 min read


መንግስት 16.5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ከጅቡቲ መግዛቱን ተናገረ
የዘይት ዋጋን ለማረጋጋት መንግስት 16.5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ከጅቡቲ መግዛቱን ተናገረ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 28, 20231 min read


የነሐሴ 22፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ሰሞኑን የአሜሪካው አምባሳደር የሰነዘሩትን እና አሉታዊ ነው ያለውን አስተያየት እንዲያርሙለት ጠየቃቸው፡፡ በሱዳን የአሜሪካው አምባሳደር ጆን ጎድፍሬይ ሰሞኑን በሰነዘሩት አስተያየት...
Aug 28, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








